Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0015/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-20/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018/2019 የበጀት ዓመት

በአራዳ ክ/ከተማ የኢትዮጵያ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 11 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 11

Ethiopian Agricultural Authority: Procurement Of Sharp Photo Copy Machine Spar Parts /

Government (Sep 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9fcd7cca-eb15-4b70-b461-73d046eeab8c/open Lot Information

ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የፕሮጀክተር ቦርሳ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Sep 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1a582a2c-a62e-414c-8d6f-5405e4946a43/open Lot Information

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ዕቃዎች በግልፅ እንዲሁም በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር_06/2019 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተሽከርካሪ

Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise (ESLSE) Invites Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Babogaya Cafeteria Service.

Addis Zemen (Aug 31, 2026) Invitation to BiddersTENDER NO: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02548 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND

Dalocha Town Administration is Seeking Expressions of Interest (EOI) from Qualified Consultancy Firms to Assist in Preparing a Comprehensive Development Document for a Tourism Destination Centered Around Gafat Mountain and Dijo River.

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 021/18 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሱት የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።