Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0f0e69e4-2835-42ca-af57-10261be832fc/open Reference Number: MoH-NCB-G-0051-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOH-NCB-G-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Ministry of Health: Procurement of ICT Solutions Supply-installation-configuration Testing & Commissioning

Addis Zemen (Apr 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 15/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች፡– 1. በድጋሚ የወጣ ጨረታ ለአዳማ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ አገልግሎት

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽህፈት ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች /Power Saving/ ባትሪ፣ ድሮን፤ የዲኮሬሽን ሥራ ጨረታ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ10/08/2018 በግልጽና

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የፅዳት እቃዎች፣ የስቴሽነሪ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Dashen Breweries S.C Invites Interested & Qualified International and National (Ethiopian) Bidders for Supply of Showcase (Stand) Cooler, Deep (Chest) Freezer and Draught Tap

2merkato.com(Jan 06, 2026) INVITATION TO BIDTender No. DBSC/ICB/02C/2026 Dashen Breweries S.C invites interested & qualified International and National (Ethiopian) bidders

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የወገዳ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚዉሉ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፋብሪካ ዉጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር በአላት ሁለት ህንፃዎች በጨረታ አወዳድሮ ዙሪያውን ውጫዊ ገጽታ ብቻ ቀለም ማስቀባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የህንፃ ቀለም ለማስቀባት የወጣግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር በአላት ሁለት ህንፃዎች

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካይነት ለምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ /አስ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ እና ለምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ቪዲዮ ካሜራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Police University: የንብረት መለያ ኮድ መስጭያ ቁጥር-2018/002

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f740a551-7066-4be1-8dc7-22da834f7433/open Lot Information Procurement

Hawassa University: Procurement of External Financial Audit Services for RGRM & Ethio-Nature Projects

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3a959418-73a3-41d3-944d-b6299f644583/open Lot Information Procurement

National Intelligence and Security Service: Procurement: 03 የተሽከርካሪ እቃ

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/600d3cdb-438c-48ba-90f1-82ec71093c32/open Lot Information Procurement