Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Jun 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2c6ef091-aba6-4728-9eb7-c35c5fb6b72e/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0175-2018-PUR Object of Procurement: Lot-178ድጋሜ የወጣ የሞተር

አክሱም ዩኒቨርሲቲ: ድጋሜ የወጣ የሞተር ዘይት ባለ 5 ሊትር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጄንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ

ተስፋ ድርጅት ለሚያከናዉናቸዉ ተግባራት ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ ማቴሪያሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ  ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት የነባር ጎርፍ መውረጃ ቦይ ጠረጋ ሥራ በሐይቅ ዳር፣ ታቦር፣ አዲስ ክ/ከተማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Ethiopia Electric Utility (EEU) Somalia Region Electric Utility Office Invites to Bids for Eligible and Qualified Contractor Somalia Region Electric Utility Office, Customer Service Center (CSC-2) Office Renovation Work Project Located Jigjiga City

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለባቲ ከ/አስ/ከተ/መሰ/ልማ/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት ለሚመራው ግንባታ ስራዎችን ማለትም በባቲ ከ/አስ/02 ቀበሌ ገበያ ማዕከል 2ኛ ዙር እስከ 3ኛ ፎቅ ግንባታ ስራን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በዩኒሴፍ ፕሮግራም አዲስ ለሚቋቋሙ 6 የልዩ ፍላጎት /አካቶ ትምህርት/ መስጫ ማዕከላት ለማደራጀት የሚረዱ የአካል መርጃ መሳሪያዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ የሞባይል ቀፎዎች፣ ቴሌቪዥን ባለበት በኦላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦላይን በግልጽ ጨረታ ቁጥር AE003/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን

Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Interested and Qualified Bidders with Category 2 General and Road Contractors GC-2/RC-2 for the Design-Build of Emergency Access Road Construction at Kombolcha and Bahir Dar Airports

በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ እና ወረዳ በቦና ከተማ ቀሪ የኮብልስቶን ማንጠፍ ስራ ህጋዊ ተጫራቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ መነፅር (የእይታ መሳሪያ) እና ምግብ ነክ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በደ/ምዕ ኢ/ሕ/ክ/መ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በአውሮፓ ህብረት አደጋ ቅነሳ ፕሮግራም በጀት በዳውሮ ዞን ማሪ ማንሳ ወረዳ የተለያዩ ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል