Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ጋቴፕሮ ኃ.የተ.የግ.ማ ለጋልቫናይዜሽን የአገልግሎት ሥራ በግብአትነት እንዲውል በቅርቡ ከውጭ ያስመጣውን ጥራቱ 99.995% የሆነ 30 ቶን ዚንክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2025) በድጋሚ የወጣ የዚንክ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2025 ድርጅታችን ጋቴፕሮ ኃ.የተ.የግ.ማ ለጋልቫናይዜሽን የአገልግሎት ሥራ በግብአትነት እንዲውል በቅርቡ ከውጭ ያስመጣውን ጥራቱ 99.995% የሆነ 30 ቶን

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የኢንፎርሜሽን እና ቴክኖሎጂ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 20, 2025) Invitation to Bid ሎት 8.2፡- የኢንፎርሜሽን እና ቴክኖሎጂ ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0069-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 305000000 Title:

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የቦታው ስፋት 487 ካ.ሜ የሆነ G+2+T መኖሪያ ቤት በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2025) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 43/2017 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች