Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 57/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት
በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Institute of Agricultural Research: Procurement of Spare Parts
Government (Oct 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/07ec2674-fc10-4f14-9730-a8da7bdb691a/open Lot Information
Bahir Dar University: Procurement of Stationary Materials
Government (Oct 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/56f6b85c-b620-4eee-9a51-e578d34c8ccc/open Lot Information
Werabe University: Procurement of Office Equipment
Government (Oct 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9fd8f7b2-f2c1-4b1d-bda3-c628d31f5438/open Lot Information
Ambo University: Procurement of RDF Medicines
Government (Oct 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0f25bcb5-e391-46af-a3c7-9b2eeca8fef6/open Lot Information
Ministry of Defense: Procurement of Uniforms
Government (Oct 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/babcb462-b584-487d-946a-5021dbc2c903/open
በጅማ ዞን የኦሞ ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገጠር መንገድ ተደራሽነት ፕሮግራም የተሠሩ መንገዶች በመጎዳታቸው በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚጠገኑ መንገዶች የተለያዩ ማሽነሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጅማ ዞን የኦሞ ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገጠር መንገድ ተደራሽነት ፕሮግራም የተሠሩ መንገዶች
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ: ሰው ሰራሽ ጥርስ ክሮሞ ኰባልት ፌስንግ አክሪሊክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Oct 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ae2769bc-4cb6-4cb2-9332-33e489eb5da7/open
እርግብ ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ኅብረት ሥራ ማኅበራት ኅብረት (ዩንየን) የ2018 ዓ/ም ዓመታዊ ሙሉ የፋይናንስ እና የሥራ አመራር ቦርድ ኦዲት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ እርግብ ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ኅብረት ሥራ ማኅበራት ኅብረት (ዩንየን ) የ2018 ዓ/ም ዓመታዊ ሙሉ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ስር ለሚገኝው የአበበ ቢቂላ መታሰቢያ ትምህርት ስልጠና ማእከል በ2019 በጀት ዓመት ካፍቴሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 16, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር አ/ቢ/መ/ስ/ት/ስ/ማ/ጨ/ቁ/001/2019 የጨረታ ሠነድ መመሪያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና