Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር-ንኢባ/031/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር እባ/010/2018 እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

እናት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Gojjam Development S.C. Has Invited Wax Sealed Bids Comprising of Technical & Financial Proposal from Eligible Bidders for Providing All the Necessary Labor, Material & Equipment for the Construction and Completion of Gojjam Development S.C B+G+12 at Bahir Dar Town in Amhara Region.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Wolkite University፡ Procurement of Furniture

Government (Sep 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f99d5a2f-c27a-41f4-92b8-b4300a881178/open Lot Information

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ጎማ እና የአውቶቡስ ባትሪ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ

The Ministry of Irrigation and Lowlands (MILLS), Funded by the World Bank, is Requesting Expressions of Interest (EOI) from Eligible Consulting Firms to Undertake an Independent Procurement Audit of the Lowlands Livelihood Resilience Project, Phase Two (LLRP II).

በጉለሌ ክ/ከ/ወረዳ-1 ፋ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ‐1ፋ/012/2018 በጉለሌ ክ/ከ/ወረዳ-1 ፋ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሀ.አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ለ.

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ኢትዮ ቻይና ወዳጅነት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ/ም በጀት አመት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ኢትዮቻይና ወዳጅነት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ/ም በጀት አመት የ1ኛ

በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 04 የካ ቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 04 የካ ቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ድርጅቱ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማታስወቂያ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ድርጅቱ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች እና

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የግብዓት ግዥ በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Lessan (Sep 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የግብዓት

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፤ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል