Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eabfae15-5635-4aac-b650-e7532d7ad6a0/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0076-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመረብ ኳስ
Dilla University:በድጋሚ የወጣ የመረብ ኳስ እና የእግር ኳስ መጫወቻ መሳሪያዎች
Addis Zemen(Feb 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታከስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎችና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ 4/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር
የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ሶላር፣ ቴሌቭዥኖች፣ ፍሪጆች እቃ፣ ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ሎት 1 ቧንቧና የቧንቧ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሪት መሰረት ያረጋል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የኔነሽ አመራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181391 በ3/4/2015
የቦታው ስፋት በካርታ 343 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders in this Bid for GC/BC Grade 6 and Above for the Procurement of Construction of Masonry with a Grill Fence at Bure and HCB & Masonry
Tender Notice Ethio Telecom North West Region (NWR) invites interested and eligible local bidders in this bid for GC/BC Grade
የአብክመ ጠ/ፍ/ቤት ጎንደር ምድብ ችሎት አንደኛ ደረጃ የመኪና የሐራጅ ማስታወቂያ
አንደኛ ደረጃ ሐራጅ ማስታወቂያ የአፈኵሽ ……የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የአፈ ተከሣሽ….. ኬር ኮንስትራክስሽን ጣዝቦች 1ኛ ቡና ባንከ የጃ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት 3ኛ ቄስ
የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት በታህሳስ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ታትሞ በወጣው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ፍ/ቤቱ በ13/5/2017 ዓ.ም የተባለው በስህተት ስለሆነ የሐራጅ ሽያጭ የሚከናወነው ታህሳስ 23/2017 ዓ.ም በ4፡30 ሰዓት ተብሎ የሐራጅ ማስታወቂያው የታረመ መሆኑን እንገልፃለን
ማስተካከያ በፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ባልቻ እና በፍ/ባለ ዕዳ ወ/ሮ ሀና ለማ መካከል ስላለው የፍ/አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በታህሳስ 8 ቀን 2017
የጭሮ ከተማ ገንዘብ ቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎችን (furniture)፣ የተለያዩ የኤሌክሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ማሸነሪዎች መኪኖች (ለመንገድ ስራ) በሰዓት ማከራየት እና ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጭሮ ከተማ ገንዘብ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘራዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ፈርኒቸር ዕቃዎችን (furniture) የተለያዩ የኤሌክሮኒክስ ዕቃዎችን
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ንብረቶችን የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ DIFFERENT LEARNING BOOKS፣ PRINTED BISCUIT PACKAGING፣ GENERATOR AUTOMATIC POLISHING MACHIN; SURGICAL OPERATION TABLE & X-RAY: DIESEL GENERATOR: TYRES WITH FLAP AND TUBE & JUTE BAG ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ ዕቃዎች ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ-35/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ 859/2006
Ratson Women, Youth, and Children Development Programme Invites a Qualified Audit Firm (The Certified Audit Firm Has Authorization from the Office of Accounting and Auditing Board of Ethiopia (AABE) to Conduct Auditing of the Ratson Account for the Year Ended December 2024
Call for External Audit Service Ratson Women, Youth and Children Development Programme is legally re-registered by the Agency for Civil
ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት አገልግሎት የሚውል ወረቀት (Newspaper 48.8 GSM) ለመማዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ሜልባ/ብ/ግ/ጨ/005/2017 ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት አገልግሎት የሚውል ወረቀት (Newspaper
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders to Supply & Fix the Ceiling, Partition Wall & Related Works
INVITATION FOR RE-BIDIFB.NO. ECWCT/NCB/PW- 110/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders to Supply & fix ceiling,
የአመያ ማረሚያ ተቋም በ2017 በጀት ዓመት ከታህሳስ 14 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሸቀጣሸቀጦችን፣ ለተቋሙ ለተለያየ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአመያ ማረሚያ ተቋም በ2017 በጀት ዓመት ከታህሳስ 14 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለስድስት