Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ግዥ ሎት አንድ የግንባታ ማቴሪያል
በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምክር ቤት አዳራሽ የግንባታ ጥገና በግልጽ ጨረታ እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ልዩ ልዩ ቆራሊዎች፣ የናፍጣ ታንከር በሎት በማደራጀት በሐራጅ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ
በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት የአደጋ መከላከያና ደንብ ልብስ ዕቃዎች፣ የንጽሕና መጠበቂያ እቃዎች እና የተሽከርካሪ ጥገና ለከባድ፣ ለቀላልና ለማሽነሪ ጋራዥ አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን
SOS Children’s Villages in Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Procurement of LATRINE CONSTRUCTION WORK for Dida-Boke Primary School in Shashamane, Ethiopia
2merkato.com(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO TENDER FOR LATRINE CONSTRUCTION
የአርቤጎና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ በ2018 ዓም በኮሌጁ ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ Agro Food Dairy PP Mechanics, ICT, BET, Domestic Works, Animal Production & Animal Health የሙያ መስኮች ለሥልጠና የሚያገለግሉ ዕቃዎችን በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሀገር አቀፍ የጨረታ ማስታወቂያ የአርቤጎና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለክበብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግብዓት ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢኤስ/47/7ጨ007/2018 ተቋማችን ለክበብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግብዓት ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
በደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ጽህፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የፋብሪካ ውጤቶች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የሞተር ሣይክል፣ የመኪና ጥገና እና የመለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ
የከሚሴ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያየ መጠን ያላቸው ጋልቫናይዝድና H.D.PE ቧንቧ መገጣጠሚያ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ብሄራዊ ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የከሚሴ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎትድርጅት የተለያየ መጠን ያላቸው
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብቶች እነ እማሆይ ፍትፍት መኮንን እና
ኦጋዴን እርዳታና ልማት ድርጅት እ.ኤ.አ በ2024 የበጀት ዓመት ያከናወናቸው ሥራዎች እና የሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለኦዲት ስራ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኦጋዴን እርዳታና ልማት ድርጅት የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት