Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ
የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች
የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1
በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e7f5360d-fabd-4a9c-98d7-85c7854b6bd2/open Invitation to Bid Procurement of Car Maintenance (የከባድ መኪና የገራዥ አገልግሎት ግዥ) Procurement
Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Maintenance
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሪፕል ኢፌክት ኢትዮጵያ በቀድሞ ስሙ ሴንድ ኤ ካው ኢትዮጵያ) የእንቁላል ጣይ ዶሮ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸውና በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የእንቁላል ጣይ ዶሮ ግዢ ጨረታ ሪፕል
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉርድ ሾላ አካባቢ ሊያስገነባ ላቀደው 2G+G+12 ሕንፃ የጂኦ ቴክኒካል ጥናት /የአፈር ምርመራ/ ስራ ለመስራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Oct 22, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉርድ ሾላ አካባቢ ሊያስገነባ
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች እና የኔትወርክ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0002/2018 ፀደይ ባንክ
The Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Seeks to Purchase One Shelter Center (or “stop Center”) and Health Facility Materials for the Project Addressing Malnutrition and Gender-Based Violence (GBV) in Crisis-affected Woredas of the Amhara, Afar, and Benishangul-Gumuz Regional States
Reporter(Oct 22, 2025) INVITATION TO BID Procurement Number: ASDEPO/ITB /041/2025 Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO),
FHI 360 Ethiopia Crisis Response Therefore Invites Quotations and Proposals from Eligible Local Vendors with Valid and Renewed Licenses for the Current Fiscal Year to Supply Medical Equipment and Medical Supplies in Ethiopia
Reporter(Oct 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! INVITATION TO BID FOR MEDICALEQUIPMENT AND MEDICAL SUPPLIES Family Health International (FHI 360) is a
Chain of Love for Human and Environmental Development (COLHED) Invites Interested Bidders to Submit Sealed Bids for the Supply and Delivery of One (1) Field Motor Vehicle
Reporter(Oct 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID (FOR THE PURCHASE OF A VEHICLE) Chain
ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ/ማ ባስገነባው ሁለገብ የንግድ ማዕከል ፊት ለፊት በምድር ላይ ባለው ክፍት ቦታ ለካፌና ሬስቶራንት አገልግሎት በተጨማሪም ለቢሮ የሚውሉ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ውብ እና ሳቢ በሆነ መልኩ አስውቦ ለመጠቀም ለሚፈልግ ተጫራች ቦታውን ለማከራየት ይፈልጋል
Reporter(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት
Mothers and Children Multi-sectoral Development Organization (MCMDO) is Implementing the Integrated Multi-sector Life-saving Support to Contested Areas in May Tsebri Town and Laelay Tselemti/Dima Woredas
Reporter(Oct 22, 2025) INVITATION FOR TENDER Bid announcement No ESP 47/2025 Mothers and Children Multi-sectoral Development Organization (MCMDO) is
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የፅዳት ዕቃዎች እና የፅህፈት መሳሪያዎች አቅርቦት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Reporter(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 10/2018 1. የፅዳት