Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ ለሁለተኛ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ

የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገዳቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ  ቁጥር ዳባ/ብማ/0024/26 ዳሸን ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን  የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ   የተበዳሪዉ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የፋብሪካ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

2merkato.com (May 25, 2026) RE-Advert, INVITATION TO TENDER FOR ELECTRIC VEHICLELOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S EthiopiaREFERENCE NUMBER: PRO /003/2026ISSUANCE DATE: 25 May 2026SUBMISSION DEADLINE: June 04,2026 SOS CHILDREN’S VILLAGES ETHIOPIA is

SOS CHILDREN’S VILLAGES ETHIOPIA Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electric Motor Bike.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሰላማዊት ኪዳኔ እና በፍ/ባለዕዳ እነ መቶ አለቃ አበበ ገብረየስ መካከል

The South West Ethiopia Peoples Regional State Bureau of Agriculture Invites Bids for the Construction of Four Projects Across West Omo and Dawro Zones.

Addis Zemen (Apr 01, 2026) Invitation for Bids Ref. No: SWEPRS/BOA/PACT/NCB/W/02/2026 1 The South West Ethiopia Peoples Regional State Bureau

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጢያ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም. በመሰረተ ልማት ዲች ግንባታ ከፍቅርተ ወ/ማሪያም እስከ PLC ርዝመት 230 ሜትር /የጉልበትና የማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ/ በግንባታ ዘርፉ ፈቃድ ባላቸው ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ BC/GC አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ሕንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) የሕንፃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም  አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ

በደ/ም/ኢ/ህ/ከ መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ከተማ አስተዳደር ለሚያስገነባው የሸኮ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እና የሸኮ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዘመን ላቀደው የቢሮ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የመኪናዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 31, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቅሩ ታጋሽ እና በፍ/ባለዕዳ ኤል አውቶ ኢንጅነሪንግ እና ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን አበባ ከነ መስቀመጫው እና የሎጎ ህትመት (Flower with Pot) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dd07d7ec-419b-46a9-8762-3b288a2b1cb3/open Lot Information

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. አፋር ሎጊያ መስመር የዳሽን ቢራ ምርቶችን ለማከፋፈል መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ አፋር ሎጊያ መስመር የዳሽን ቢራ ምርቶችን ለማከፋፈል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን