Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ 

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Mar 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7d04d2dd-ef00-4a5c-a9d0-1ad2782aa18d/open Reference Number: AASTU-NCB-G-0034-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AASTU/NCB/G/005 -2018 Procurement Information Procurement

Addis Ababa Science and Technology University: Procurement of Laboratory Equipment

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ወሂብ ኢድሪስ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሙኒር አብዱሰላም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/13206 በ28/11/2017

ድጋሚ የወጣ የፋብሪካ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ ከፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጋር በአጋርነት የሚሰራ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት

ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የውሃ ጉድጓድ ማስቆፈር ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ መስፍን ስጦታው እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እታለም ፀጋ መካከል ስላለው

The Jima Rare Woreda Agriculture and Land Office Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of Small Scale Irrigation Project.

Ethiopian Herald (May 17, 2026) Invitation to Bid Procurement ReferenceNumber: ET-Oromia Jima Rare Woreda-FSRP-517237-CW-RFB/25 The Jima Rare Woreda Agriculture and

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኤልሳቤጥ መጋቢ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አመለወርቅ መጋቢ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

አቡነ ዜና ማርቆስ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ ማኅበር የሂሳብ መዝገቡን በዓለም አቀፍ የመንግስታዊ ዘርፍ የሂሳብ አያያዝ መስፈርት (IPSAS) መሠረት ተመርምሮ እንዲቀርብ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 17, 2026) የውጭ ኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አቡነ ዜና ማርቆስ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ ማኅበር የሂሳብ መዝገቡን

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ሥራና ክህሎት ቢሮ የአርባ ምንጭ ፖሊ ቴከኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በ2018 ዓ/ም የሥልጠና ዘመን በተመደበለት የካፒታል በጀት እና SEED (ሲድ) ከተባለ ግብረ – ሠናይ ድርጅት በተመደበለት በጀት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለአጫጭር ጊዜ ሥልጠና አገልግሎት የሚውል ቋሚ የሥልጠና መሣሪያ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብደላ ኑር እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሻህሌ ዑስማን መካከል ስላለው የፍርድ

The Sidama National Regional State Agriculture and Natural Resource Development Bureau Invites Sealed Bids from Eligible Entities (bidders) Who Are General Contractor (GC) and Building Contractor (BC) Grade 5 and Above for the Execution and Completion of the Bensa Woreda Hache Kebele Warehouse

የደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ መኖሪያ ቤት በሀራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 17, 2026) የሀራጅ ጨረታ ሽያጭ  ማስታወቂያ  የደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ታክስ ከፋዮች 1ኛ/ እነ መሀመድ ከማል

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ 6 (ስድስት) አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ግ/ጨ/009/2018 የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን በሪጅኑ ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች