Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የተለያዩ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 21, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ፀሀይ ድንቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/87633 በሚያዚያ
Ministry of Culture & Sport Invites Eligible Bidders for the Procurement of Research Proposals “The Contribution of Culture and Sport to Ethiopia’s Economy”
Government (May 21, 2025) Invitation to Bid Purchase Requisition of Research Proposals “The Contribution of Culture and Sport to Ethiopia’s Economy.” Procurement Reference No: MOCS-NCB-C-0029-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Consultancy Services Market Type:
ቡና ባንክ አ.ማ በተሰጠው ስልጣን መሠረት የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 21, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/026/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት/ መኖሪያ ቤት ተ.ቁ
Continue Reading ቡና ባንክ አ.ማ በተሰጠው ስልጣን መሠረት የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ብርሃን ባንክ አ.ማ የባንኩ ተበዳሪ የሆኑት አቶ ቢንያም ብርሃነን በተመለከተ ባንኩ በሚያዚያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም በታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ጨረታ የወጣ እና ጨረታውም ግንቦት 21 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገልፆል:: ይህ በእንዲህ እንዳለ ግንቦት 10 ቀን 2017 ዓ.ም በታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በድጋሚ አቶ ቢንያም ብርሃነን ንብረት በሐራጅ ለመሸጥ በድጋሚ ለሰኔ 09 ቀን 2017 ዓ.ም በሚል የወጣ በመሆኑ ይህም በስህተት በድጋሚ የወጣ መሆኑ ታውቆ ጨረታው ሚያዚያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም በታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው መሰረት ግንቦት 21 ቀን 2017 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን::
Reporter (May 21, 2025) ማስተካከያ ስለማድረግ ! የባንኩ ተበዳሪ የሆኑት አቶ ቢንያም ብርሃነን በተመለከተ ባንኩ በሚያዚያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም በታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ጨረታ የወጣ እና ጨረታውም ግንቦት 21
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ