Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ለማራ ባንክ 36/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Fortune (May 10, 2026) DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and interested potential bidders for the procurement of GPS Vehicle Tracking System

Dashen Bank S.C. is Inviting Eligible Bidders for the Procurement of a GPS Vehicle Tracking System.

Addis Zemen (May 10, 2026)  የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 33/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Hereby Invites Qualified and Experienced firms to Submit Their Expression of Interest (EOI) for the Supply and Installation of High-quality Outdoor welcome Signage at its Compound Located in Addis Ababa, Ethiopia.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ገርበ ጉራቻ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎችን፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች እና የሰራተኞች ደንብ ልብስን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Messebo Cement Factory PLC (MCF PLC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Various ICT Services and CCTV Camera Accessories.

Reporter (Aug 19, 2026) INVITATION FOR BID RETENDER NO. 89/2018 Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) invites eligible bidders for

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት የኢቨንት ኦርጋናይዘር አገልግሎት፣ የሰራተኞች ካፌና የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 19, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት የኢቨንት ኦርጋናይዘር አገልግሎት፣

አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭት እና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. በብዛት 153 ATM ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0024/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ በብዛት 153 ATM ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 19, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር ጉመሮ 80 ግራም እና ውሽውሽ 100 ግራም የሻይ ማሸጊያ ወረቀት ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EAC 040/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር ጉመሮ 80 ግራም እና ውሽውሽ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የዶዶላ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የዶዶላ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች

አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011