Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b83f39ed-6fc9-44c9-a425-40de9d892460/open Reference Number: MoH-NCB-G-0022-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOH-NCB-G-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Ministry of Health፡ Procurement of Desktop Computer

Addis Zemen (Apr 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3ጤና ጣቢያ ማስያዝ የሚገባቸው የጨረታ ማስከበሪያ ከዚህ ይመልከቱ ሎት 1 የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና እቃዎች ግዥ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 ጤና ጣቢያ የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 32/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 12, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ማስታወቂያ ቁጥር 48/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ብ/ሪ/ፖ/ጠ/ከ/ከ/አስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ብ/ሪ/ፖ/ጠ/ከ/ከ/አስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በዘርፉ

The Amhara National Regional State Water and Energy Bureau Invites Bids for the Supply, Installation, Testing, and Commissioning of a Solar Mini-Grid System for 203 Households in Berkanna Kebele, Kutaber Woreda, South Wollo Zone, Amhara Region.

የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/18 የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል የ2025 ዓመታዊ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ኢዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል የ2025 ዓመታዊ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ኢዲት

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሣንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሣንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶችን

በምዕራብ ጎንደር ዞን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን መሪ አማካኝነት የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ግንባታዎችን ማስገንባት ይፈልጋል

በን/ስ/ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ አልባሳትና ቁሳቁሶች አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018 በን/ስ/ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ አልባሳትና

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የካስፐርስኪ አንቲ ቫይረስ ግዥ ለመፈጸም ስለሚፈልግ ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 006/2018 ዓ.ም ድርጅታችን የካስፐርስኪ አንቲ ቫይረስ ግዥ ለመፈጸም ስለሚፈልግ ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችን እና የልማት ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት ለ 2018 ዓ.ም የስራ ዘመን