Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል::
ዳሸን ባንክ ሶላር ፋብሪካ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል
Reporter (May 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ ለሁለተኛ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገዳቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0024/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪዉ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የፋብሪካ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
CARE Ethiopia Invites Contractors of Category Six (6) WWC/GC and Above to Bid on the Construction of Water Infrastructure Across Six Lots in West Hararghe Zone, Oromia Region.
Reporter (Mar 29, 2026) BID INVITATION for the construction of water infrastructure for domestic water supply provision at villages/kebele of
በመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በምዕራብ ሪጅን ለቢሮ ኪራይ አገልግሎት የሚውል ቤት/ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ5 (አምስት ዓመት) ለመከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 30, 2026) የቢሮ ኪራያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በምዕራብ ሪጅን ስር የሚገኙ ለ
ነባር አጠቃላይ ንግድ አ/ማህበር በማሳደሰ ላይ ላለው ህንጻ (G-0) ላይ ለሚያሰራው የኮርኒስ ሥራ በጫረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ነባር አጠቃላይ ንግድ አ/ማህበር በማሳደሰ ላይ ላለው ህንጻ (G-0) ላይ ለሚያሰራው የኮርኒስ ሥራ
የሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር :- በመዋቅራዊ አደረጃጀቱን መሰረት የደመወዝ ስኬል የሚያጠኑትን ለመጋበዝ የወጣ ማስታወቂያ
Reporter (Mar 29, 2026) ማስታወቂያ የሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመዋቅራዊ አደረጃጀቱን መሰረት የደመወዝ ስኬል የሚያጠኑትን ለመጋበዝ የወጣ ማስታወቂያ፡ የሰበታ አግሮ
ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና ተሸከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/026/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው
Hijra Bank S.C Invites Eligible Suppliers to Submit Sealed Proposals for the Supply of Automated Teller Machines (ATMs).
Reporter (Mar 29, 2026) Date: March 30, 2026 Invitation to Local Competitive Bid Bid Name Automated Teller Machines (ATMs). Hijra
በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ. አሰላ ብቅል ፋብሪካ በጎተራ ተከማችቶ የሚገኘውን 5,000 /አምስት ሺህ/ ኩንታል 3ኛ ደረጃ ብጣሪ ገብስ /ተረፈ ምርት/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 30, 2026) የ3ኛ ደረጃ ብጣሪ ገብስ የሽያጭ ጨረታየጨረታ ቁጥር OACE-AMF/MBSMD/03/2018 በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ.
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የ2018 ዓም የሰራተኞች ደንብ ልብስ በ6000 ኢንዶኖዠያ ቴትሮን ጨርቅ ለአንድ ሙሉ ልብስ ወይም ለአንድ ኮትና ሱሪ የሚያስፈልግ ግብአት አሟልቶ ከነስፌቱ ለ6000 ኢንዶኖዠያ ቴትሮን ጨርቅ ለአንድ ጋወን የሚያስፈልግ ግብአት አሟልቶ ከነስፌቱ ደረጃውን የጠበቀ ሸሚዝ፣ የወንድ ጫማ፣ የሴት ቆዳ ጫማ እና ካልሲ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የ2018 ዓም የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
በየካ ክ/ከ የወ 01 ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት(ማስወገድ) ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከ የወ 01 ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ