Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል::
ዳሸን ባንክ ሶላር ፋብሪካ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል
Reporter (May 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ ለሁለተኛ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገዳቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0024/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪዉ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የፋብሪካ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በዚህ ጨረታ ለመካፈል ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ሊያሟሉ ይገባል፡፡ IPSAS አማካሪ ድርጅቱ በAABE
The GIZ Country Office is Looking for Consultancy Firms Who Are Eligible to Participate in this Public Bid, Are Herewith Requested to Submit Their Proposals for “Consultancy service to Conduct Training for EIO.”
2merkato.com (Apr 01, 2026) Invitation to BidReference No. 7000004775 The GIZ Country office is looking for Consultancy Firms who are
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1000
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ለማስፈፀም ለድምጽ አሰጣጥ ስልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የጭነት ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/12/2018 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአጥር ግሪል እና የጥበቃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ
Public Servants’ Social Security Administration (PSSSA) Invites Wax-sealed Bids for Maintenance Works at the Bale Goba Branch Office.
Addis Zemen (Mar 31, 2026) INVITATION TO BID 1. Public Servants’ Social Security Administration (PSSSA) now invites wax-sealed bids from
The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Construction of Three ABC Infrastructures Across Different Locations.
Ethiopian Herald (Apr 01, 2026) Invitation to National Competitive Bid/NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service: Procurement of Stationary Items
Government (Apr 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9abdca86-a322-49fe-bd28-59edd1fd6a6a/open
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብሶችን እና የፅዳት እቃዎችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን