Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1de45d82-d62d-4ec5-81d1-a338a005306f/open Reference Number: MoR-NCB-G-0293-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOR -NCB-G-001-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Ministry of Revenue: Procurement of Uniform (Mor Adama)

Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e1808280-b6e1-4c5e-9959-1a6a33e8f733/open Reference Number: EPU-NCB-G-0042-2018-BID-Open Lot Reference: EPU-NCB-G-0054-2018 YEAR-BID Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Police University:Lot-54 በድጋሜ የወጣ የጋራዥ ጥገና ዕቃ ግልፅ ጨረታ 2018 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና፣ ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ ፕላትኒየሚ፣ ጊርቦክስ የመኪና ሞተር እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ፡- 1. መድኃኒቶች እና ሬጀንቶች 2. የደንብ ልብሶች 3. የጽዳት እቃዎች 4. ተለያዩ የጽህፈት እቃዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአያት ገበያ ማዕከል የጋራ ህንጻ ቤት ማህበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የገበያ ማዕከሉን የውጪ ቀለም ማስቀባት ይፈልጋል

Reporter (Feb 23, 2025) የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 2017-አገማ-001 የአያት ገበያ ማዕከል የጋራ ህንጻ ቤት ማህበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የገበያ ማዕከሉን የውጪ

ቡና ባንክ አ.ማ የኮንዶሚኒየም ቤት እና የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Feb 23, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/017/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን

ብርሃን ባንክ አ.ማ የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Feb 23, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች

Organization for Welfare & Development in Action (OWDA) Wants to Invite External Auditors to Audit its Accounts for the Year Ended December 31, 2024

Capital (Feb 23, 2025) CALL FOR AUDIT SERVICE Organization for Welfare & Development in Action (OWDA) is an Ethiopian Residents

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስራና ክህሎት ቢሮ የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 23, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2017 ዓ.ም የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸውን እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን ምርት እና ብጣሪዎች (የተለያየ ደረጃ ያላቸውን) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 23, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ም-02/2017 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸውን እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ ግዥ እና ፈርኒቸርና ተዛማጅ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ወይም አገልግሎት ለማግኘት በወጣው ማስታወቂያ 84ኛ አመት ቁጥር 157 የካቲት 7 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማሳተማቸን ይታወሳል። ይሁን እንጂ ማስታወቂያው ለተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እየገለፅን በሌላ ጊዜ የጨረታውን ጥሪ ስለምናስተላልፍ በትእግስት እንድትጠባበቁ እንገልፃለን

Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Different It Materials

Ethiopian Herald (Feb 23, 2025) INVITATION FOR BIDS (BID NO. ESO/PPMD/008/2025) Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders

ራቫል ስቲል ማኑፋክቼሪግ ኃ.የተ.የግል ማህበር በዘርፉ የታወቁ የጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የረዥም ጊዜ ኮንትራት በማሰር የጭነት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Feb 23, 2025) የጭነት አገልግሎት ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ራቫል ስቲል ማኑፋክቼሪግ ኃ.የተ.የግል ማህበር በዘርፉ የታወቁ የጭነት ትራንስፖርት