Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 002 ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጅ ሥራ አገልግሎት የሚውል ሎት 5 የደንብ ልብስ እና ጨርቃ ጨርቅ
ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጅ ሥራ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ እና ጨርቃ ጨርቅ እና የኤሌክትሪክና የጥገና ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የማሽኖችና ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሰንዳፋ ከተማ በንጋት ኮርፖሬትና ሌሎች ባለአክስዮኖች የተቋቋመው ላፓልማ ኃ.ተ.የተ የግል ማህበር የተባለው እና ለቢራና ለስላሳ
ላፓልማ ኃ.የተ.የግል.ማህበር የፋብሪካው ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪ እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Government (Mar 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/35d49aca-b420-4693-9420-7c8035931d65/open ” Invitation to Bid “ ወዩ ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ የቋሚ አላቂ እቃዎች
Goba Referral Hospital , Madda Walabu University Would Like To Procure Office Equipment and Accessories and Supplies
Addis Zemen (Mar 09, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ሞተር ሳይክሎችን የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የጋረዥ ዕቃዎችን፣
የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን፣ ሞተር ሳይክሎችን፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የጋረዥ ዕቃዎችን፣ ቸርኬዎችን፣ ባሌስትራዎችን እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶችን በኪሎ ግራም (በሚዛን) ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዋ/ጽ/ቤት Security Camera በ3 (ሶስት) ክ/ከተሞች ላይ ለማሰራት ስለተፈለገ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካለው ድርጅት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ መንግስት በከፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በወረዳው የተለያዩ የግንባታ ሥራዎችን በተቋሙ ባለው በጀት ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ መንግስት በከፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በአውሮፓ ህብረት አደጋ ቅነሳ ፕሮግራም ለፕሮጀክት ጽህፈት ቤት የሚያገለግል የተለያዩ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከህጋዊ ነጋዴ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የሜንቴናንስ የዳቦ ማሽን መለዋወጫ እና አላቂ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ፡– የሜንቴናንስ መምሪያ 02/2018 E.C በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና
ዮሃም ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ የ3ኛ ደረጃ ተቋራጭ ወደ ሁለት አስርት ዓመታት የሚጠጋ የሥራ ታሪክ በውሃ ሥራዎች ላይ ያተኮረ፣ እንደ ሙሉ የድርጅት አካል ለሽያጭ ቀርቧል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የድርጅት ሽያጭ ማስታወቂያ ዮሃም ኮንስትራክሽን
የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የመኖርያ ቤት ጨረታ አውጥቷል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ እነ ዶ/ር ፍቅሩ ገበየሁ (4ሰዎች) እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ፖስተር
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን
የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የስፖርት ምክር ቤት የ2016-2017 ዓ/ም የሂሳብ ሰነድ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የግልጽ ጨረታ የአዲስ አበባ