Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 26, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመብት ጌታነህ ጉርሜሳ እና በፍ/ባለዕዳ ወንደወሰን ሙሉነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/15568 በ16/4/2018ዓም እና

ሮሆቦት የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታው መስፈርት የፍ/ባለመብት ፋንታነሽ ገብሩ የፍ/ባለእዳ ወ/ሮ ትዕግስት አበበ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ጉዳይ በፍርድ ባለዕዳ ተመዝግበው የሚገኘው ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ

የአዲስ አበባ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉ/ክ/ከ አዲስ ተስፋ የመ/ደረጃ እና የካቲት 12 ቅ/መ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- 003/2018 በጉ/ክ/ከ አዲስ ተስፋ የመ/ደረጃ እና የካቲት 12 ቅ/መ/ደ/ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ግማሽ ሊትር የታሸገ ውኃ እና የተለያዩ ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 003/2018  የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች እና የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች (Furniture) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Car Tyre ( 1546)

Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1f188f4b-bab4-41a4-85ae-de20d54d3394/open Lot Information

Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Construction Materials

Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6ff6076d-6c7f-488e-93fb-169624ca01bd/open Lot Information

The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Invites Bids from Grade I Water Well Drilling and Construction Contractors for the Drilling, Construction, and Pumping Test of One Water Production Well for a Retail Fuel Station in Addis Ababa, Akaki Kality Sub-city.

የጨረታ ማስታወቂያ

ethiotelecom (Apr 07, 2026)                              የጨረታ ማስታወቂያ

በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃ፣ አላቂ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ በክምችት የሚገኘው የእንስሳት መኖ ግብዓት (ኖራ) (CaCo3) እና የተፈጨ ኖራ (ፓወደር ላይም ስቶን) (አግሪ ላይም) በአጋርነት ከፋብሪካችን በመረከብ ምርቱን ለሚያከፋፍሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውክልና ለመስጠት ይፈልጋል