Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ጋቴፕሮ ኃ.የተ.የግ.ማ ለጋልቫናይዜሽን የአገልግሎት ሥራ በግብአትነት እንዲውል በቅርቡ ከውጭ ያስመጣውን ጥራቱ 99.995% የሆነ 30 ቶን ዚንክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 21, 2025) በድጋሚ የወጣ የዚንክ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2025 ድርጅታችን ጋቴፕሮ ኃ.የተ.የግ.ማ ለጋልቫናይዜሽን የአገልግሎት ሥራ በግብአትነት እንዲውል በቅርቡ ከውጭ ያስመጣውን ጥራቱ 99.995% የሆነ 30 ቶን ዚንክ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ባለስልጣን በቀን 3/9/2017 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ RE-INVITATION OF REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST FOR CONSULTANCY SERVICE FOR SOURCE OF BUDGET በሚል ባወጣው ማስታወቂያው ላይ ጨረታው የሚያበቃበት ቀን በስህተት 15/8/2017 ተብሎ የተገለጸው ጨረታው የሚያበቃው በ18/9/2017 በሚል የተስተካከለ መሆኑን ያስታውቃል

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን G+1 መኖሬያ ቤት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 21, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 21, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/025/2017 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (216/1992) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች