Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0022/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መስረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ የተበዳሪዉ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ዘምዘም ባንክ አ/ማ መኖሪያ ቤት እና የድርጅት ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Water Supply and Sanitation Works
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9a474c78-fd83-4e06-9f7d-accd3d3d4e88/open Lot Information
Hawassa University፡ Procurement of Construction Materials
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2531e7d1-89fe-448a-8be7-98ca7316d707/open Lot Information
Ministry of Culture & Sport፡ Procurement of Spare Parts
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ba47a454-8189-404c-b2e6-1b3007915caa/open Lot Information
Mekelle University፡ Procurement of Sanitary Items
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/462c0a20-dfd8-4b79-99c8-fb8f092804de/open Lot Information
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መሰተዳደር በአርሲ ዞን የአሰኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኙት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ አላቂ የጽፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2018 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መሰተዳደር በአርሲ ዞን የአሰኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገለ ጣልያን አይቪኮ ተሽከርካሪ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አ/ የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽያጩ /0005/2026 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ
የውጫሌ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት በወረዳው ለሚገኙ መ/ቤቶች በገጠር የሚገኙ መ/ቤቶች እና ወረዳ ላይ ለሚገኙ ፈንዶቸ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የውጫሌ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት በወረዳው ለሚገኙ መ/ቤቶች በገጠር የሚገኙ መ/ቤቶች
በሻሻመኔ ከተማ አስተዳድር መልካ ኦዳ አጠቃላይ ሆስፒታል 2019 በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን እና የኦክስጅን ሲሊንደር ማስሞላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሻሻመኔ ከተማ አስተዳድር መሪ ኦዳ አጠቃላይ ሆስፒታል 2019 በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን እና የኦክስጅን ሲሊንደር
የጄነራል ጃጋማ ኬሎ መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ማስተካከያ ቅዳሜ ነሐሴ 9 ቀን 2018 በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 26 ላይ በልደታ ክ/ከተማ