Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e7f5360d-fabd-4a9c-98d7-85c7854b6bd2/open  Invitation to Bid  Procurement of Car Maintenance (የከባድ መኪና የገራዥ አገልግሎት ግዥ) Procurement

Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Maintenance

Be’kur(Feb 09, 2026) ለመጀመሪያና ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1∙የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለአራተኛ ጊዜ፣ ሎት2∙የመኪና ጎማና መለዋወጫ

በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና ከ1147/2011 መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ግንባታዎች፤ ድጅታል የልብስ ስፌት ማሽኖች፣ ጥሬ ዕቃዎችና ያለቀለት የጨርቅ ዉጤቶች እና የቢሮ ዕቃዎችና ቁሶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/05/2018በ ሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ

በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሸነሪ ማምረቻ ኢንዲስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት የአደጋ መከላከያ አልባሳት፣ የመካኒካል ወርከ ሾፕ ዕቃዎች፣ ኮምፒውተሮች፣ የትራክተርና የፓምፕ መለዋወጫ፣ የአየር ኮምፕሬሰር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያስገነባቸው ግንባታዎች የዲዛይን ማስተካከያ (የሚያስፈልግ ከሆነ) እና ለግንባታ ክትትል (Supervisions) የማማከር አገልግሎት ለመስጠት በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በቦሌ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽህፈት ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሠራቸው የግንባታ ሥራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 21, 2025)   የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-CON/001/2018 በቦሌ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 04 ጨፌ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር

Sure Base Charity (SBC) Would Like to Invite Eligible Auditing Firms to Audit the Organization’s Accounts for the Period from January 1, 2025, to December 31, 2025

Addis Zemen(Oct 21, 2025)   Invitation for External Audit Sure Base Charity, (SBC) is a local Organization established in 2005

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሱሉልታ ዋና ቅርንጫፍ በ2018 የበጀት ዓመት የፅህፈት እቃዎች (እስቴሽነሪ)፣ የጽዳት እቃዎች እና የቧንቧ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የተለያዩ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 21, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብቶች እነ ግደይ አርአያ እና በፍ/ባለዕዳ ራይኖ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Oct 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው