Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Mar 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4941d678-c2fc-498e-ab3d-db9911d1ddc6/open Invitation to Bid “Procurement of Hotel Service” Procurement Reference No: MInT-NCB-NC-0069-2018-BID-OpenProcurement Category: NonConsultancyServices Market

Ministry of Innovation and Technology: Procurement of Hotel Service

Ethiopian Herald (Mar 27, 2026) Re-Invitation for Bid Procurement of HDPE pipe, Fittings and HDPE welder Bid No: NCB/HTWSSSE/G-GI/09/2018 1. Hawassa Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise intends to

Hawassa Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise Invites Bids for the Supply of HDPE Pipes, Fittings, Valves, and Welding Machines.

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በተለያዩ ተቋማት የሚገኙ በሽያጭ እንዲወገዱ ውሳኔ የተሰጠባቸውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት ማሽነሪዎችን፤

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በተለያዩ ተቋማት የሚገኙ በሽያጭ እንዲወገዱ ውሳኔ የተሰጠባቸውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ አካላት፣ ማሽነሪዎችን፣ ትራክተሮችን እና የትራክተር አካላትን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር_31/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ  ቁጥር 002/2018 በአዲስ

የቦታው ስፋት 297.94 ካ.ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 11, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት እነ ወ/ሮ ዘውድነሽ ተስፋዬ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ማቴዎስ ተስፋዬ መካከል ስላለው

የቦታው ስፋት 250 ካ/ሜ፣ የቤቱ ስፋት 52 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወርቁ

የፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 11, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት በላይ የከባድ ተሽከርካሪ እና ማሽነሪ ጋራዥ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ኃይማኖት አማረ

Ethiopian Civil Aviation Authority: Procurement of Office Furniture

Government(Dec 11, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/aa50adac-a955-4306-8e12-ae3cf5f0fe87/open Reference

Ministry of Revenue Hawassa Branch፡ Procurement of Uniform

Government(Dec 11, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/496e737c-f9d3-4c2f-88a1-66106106e33b/open Reference

ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች (ማሽነሪዎችና መኪናዎች) ማለስለሻ ቅባት፣ ዘይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የክልል ኤርፖርቶች፡- ጂንካ፣ ጎዴ፣ አክሱም፣ አርባ ምንጭ፣ ቀብሪ ደሀር፣ ላሊበላ እና ጋምቤላ ኤርፖርቶች የአጥር ግንባታ ደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላና የህንጻ ሥራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ደረጃውን የጠበቀ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአፋር ብሄራዊ