Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት

በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ዐዐ7/ 2018 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ

በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa City Administrative Health Bureau Yekatit 12 Hospital Medical College: Procurement of Utilities Management Services

Government (Apr 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/1025487c-427d-451e-a0f7-06f52514fc64/open Invitation to

Manufacturing Industry Development Institute: የተለያዩ የግቢ ማስዋብያ እቃዎች ግዥ

Government (Apr 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d9609e8a-d825-4a4e-825e-61aec7422491/open Lot Information

Armauer Hansen Research Institute: Requisition of Sysmex Cell Clean (bottle)

Government (Apr 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ca2d6208-9b03-4c3e-82b7-45118386851b/open Lot Information

The U.S. Embassy in Addis Ababa is Holding an Online Auction for Appliances, Furniture, IT Equipment, Generators, and More.

The Reporter (Apr 18, 2026) U.S. EMBASSY ONLINE AUCTION https://online-auction.state.gov/ IT Equipment’s. Generators, and many More, On April 22-24, 2026

ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ኦርጅናል እና አዲስ፣ የግሬደር፣ የኤክስካቫተር፣ የዶዘር፣ የሮለር፣ የባስ መለዋወጫዎችን እንዲሁም ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Apr 18, 2026) ኦርጅናል እና አዳዲስ የባስ፣ የግሬደር፣ የዶዘር፣ የኤክስካቫተር፣ እና የሮለር መለዋወጫዎች እንዲሁም ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Ministry of Defense: Procurement of Furniture

Government (Apr 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c38127d9-abae-40dd-b5e8-71d161919772/open  Invitation to

Ethiopian Civil Aviation Authority: Procurement of Electronics Equipment

Government (Apr 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/44d0453f-6d0e-4f0a-b5a6-4924eb992323/open Invitation to

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Spare Parts

Government (Apr 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/457d7e3d-17d2-4718-8f23-5c0cae67f211/open Invitation to

Ministry of Peace: በድጋሚ የወጣ የላፕ ቶፕ ግዥ

Government (Apr 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e902cbbe-3657-42a9-9bec-82fd34b6e143/open Lot Information