Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ

ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/01/2026 ዝግ ጨረታ አውጥቶ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ ግልጽ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Federal Police: Procurement of Construction Materials/ሲሚንቶ

Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0684e134-86c0-46c4-91bc-484b6dd7c900/open Lot Information

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽህፈት ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአዋሽ መልካሳ፣ ዴራ፣ አርሲ ስሬ፣ ኢተያ፣ ሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ ቆቃ፣ አለም ጤና፣ መቂ፣ አዳሚቱሉ፣ ቡልቡላና በገላን የህንጻ ማሳመር ስራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

University of Gondar፡ Procurement of Stationary Materials

Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/94193445-cf70-45ce-9add-4b531a1373d3/open Lot Information

ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የባህር ዛፍ ምሰሶ በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዋ/ፈ/ኢ/ምግጨ /17/2018 ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የባህር ዛፍ

የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ ሰነዱ ላይ በቀረበው መስፈረት መሰረት መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 06, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ ሰነዱ ላይ በቀረበው መስፈረት መሰረት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ2018 ዓ.ም ሥራ ላይ የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 06, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በግልጽ ጨረታ

ጥቁር አባይ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በተለያየ ምክንያት በኩባንያው ስቶር ውስጥ እና ከስቶር ውጭ የተከማቸ የተለያየ ሞዴል መኪኖች መለዋወጫ፣ ዘይት እና የመሳሰሉትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ማቴሪያሎችን በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል