Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በቀን 26/05/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በጠየቅነው መሰረት ማስተካከያ ስለ ተደረገ ተጫራቾች ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ እና የሀጫሉ ፓርክ ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት እና የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን — ቀረጥ

Public Servants’ Social Security Administration (PSSSA) Now Invites Wax- Sealed Bids from Eligible Bidders and Suppliers for the Supply, Installation, Testing and Commissioning of Outdoor LED Digital Display Screens (Single-Screen LED Video Pole Type P5 OUTDOOR)

MCG-Builders Up Construction Materials Manufacturing PLC (MCG-BUCMM PLC) Hereby Invites Eligible Local Buyers to Participate on the Purchase of Heavy-Duty Blind Steel Casings of Different Sizes Available for Sale from its Warehouse (stock).

ገነት ሆቴል አስተዳደር የሰራተኞችን የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 16, 2026) የሰራተኞች የደንብ ልብስ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር ከሚተዳደሩና በሆስፒታሊቲ ዘርፍ ከተሰማሩ ቀደምት

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ጠቅላላ አገልግሎት ማዕከል ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ፎቶኮፒ ማሽኖች እና ሌሎች እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 16, 2026) ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች ማለትም ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ፎቶኮፒ ማሽኖች እና ሌሎች እቃዎች ሽያጭ የጨረታ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉብተ ሁኔታ  አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዝ የተገለጸ የተለያዩ የተወረሱ

Kumbabe Town Municipality Office Now Invites Sealed Bids for Eligible Bidders Who Are Interested and Capable to Allocate Their Sufficient Resource for G+2+Terrace Kumbabe Town Municipality Office Building Project at Chora Woreda Kumbaba Town

The CER Bureau of Agriculture Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Construction Work with Supply and Installation of Different Surface Solar Pumps at 10 FSRP Woredas Implemented by CER BOA

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ እስካቫተር (EXCAVATOR) ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ እስካቫተር (EXCAVATOR) ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ