Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ቁጥር ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደኢመባ ቁጥር 11/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች በድጋሚ

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና ለሮሎ አገልግሎት የሚውል ጎማ /23.1R26 Radia Tyre / ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ

በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/01/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ   የተበዳሪው ስም

ዳሸን ባንክ የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የመጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አገር አምባቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አቢ ዘነበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/324727 በጥር 22

የይዞታ ስፋት 360 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Sugar Industry Group (Omro Kuraz No-2 Sugar Factory) Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (FOB Djibouti) of Different Factory Mechanical Spare Parts, Electrical & Instrumentation Spare Parts & Workshop Material & Spare Parts

ጅማ ዩኒቨርስቲ የበሰለ ዳቦ ለዋናዉ ግቢ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-05 የበሰለ ዳቦ ለዋናዉ ግቢ Procurement Reference No: JU-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት የምግብና እህል ፣ የወጥ ማጣፈጫ ፣ የምግብና ዘይት ፣ የማገዶ እንጨት ፣ አትክልት እና ፍራፍሬ የሕግ ታራሚዎችን  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት  ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 

ጅማ ዩኒቨርስቲ የበሰለ ዳቦ ለጤና ኢንስቲትዩት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት- 07 የበሰለ ዳቦ ለጤና ኢንስቲትዩት Procurement Reference No: JU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

የባሕር ዳር ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ልዩ ልዩ አገልግሎት የማይሰጡ ንብረቶችን የብረት ቧንቧ እና መገጣጠሚያዎች ፣ የተለያዩ ዓይነት እና መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ HDPE PIPE እና መገጣጠሚያ ፣ ጀኔሬተሮች ፣ አገልግሎት የማይሰጡ ብስክሌቶች ፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና አሮጌ ተመላሽ መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ በየሎቱ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ጅማ ዩኒቨርስቲ የምግብ ጥሬ እቃዎች ፣ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የባልትና ምጥን ውጤቶች ለአጋሮ ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-04 የምግብ ጥሬ እቃዎች ፣ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የባልትና ምጥን ውጤቶች ለአጋሮ ካምፓስ Procurement Reference No: JU-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement