Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/024/2018       ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 11, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ 05/2018 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ጽ/ቤት

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለቤተሰብ ፍጆታ እና ፋሚሊ ቢዝነስ አገልግሎት የ3 ወር እንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮዎች፣ ባለ50 የዶሮ ኬጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መጠቀም ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለ2ኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ጥቅል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ 

የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለ2ኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ጥቅል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ ኤርፖርት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ ኤርፖርት ያገለገሉ የሬንጅ በርሜሎች መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

UNICEF Ethiopia Would Like to Advise You that We Have Made a Correction on the Deadline for the Due Date

Subject: correction of the deadline We would like to advise you that we have made a correction on the deadline

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers for the Purchase of Laptops and Tables

Bid announcement: For the purchase of Laptops and Tables The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like to invite

The International Livestock Research Institute (ILRI) is Seeking a Renowned company that Can Provide Training to Committee Members, Offering a Comprehensive understanding of Their Duties, Responsibilities, and Legal Requirements Under the Ethiopian Ministry of Labor and Social Affairs

GIZ Invites Eligible Bidders for the Publication for Call of Grant Application for Result Based Financing (RBF) for Distribution of Solar PV System in Tigray Region

Instruction to Bidders 1. Bidders must furnish copy of renewed business license, and TIN certificate with the offer. 2. Bidders

Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (Safaricom Ethiopia) is Seeking Cleaning and Gardening Services for a Regional Office/shop with the Necessary Human Resources and Experience in the Designated Region

የG+1 መኖሪያ ቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሣሽ 1. ሃይሌ ይማም እና በአፈ/ተከሣሾች 1. መሰረት እጅጉ እንዲሁም 2. እንደሻው ሞላ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት

የበደሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ የሆኑ ነጋዴዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የበደሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡- የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣  የኤሌክትሮኒክስ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳ ለተለያዩ መ/ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳ ለተለያዩ መ/ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን