Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 29/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Mar 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/75d1c72f-24d6-4e75-86eb-2594227dfc88/open Invitation to Bid “Procurement of Spare Parts” Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0090-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market

Livestock Development Institute: Procurement of Spare Parts

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የመንገድ ላይ ማስታወቂያ ስክሪን ቲቪ፣ የብር መቁጠሪያ ማሽኖች፣ የቢሮ ወንበር እና ጠረጴዛዎች፣ የብረት ፋይል ካቢኔቶች፣ የተለያዩ ካዝናዎች፣ ካውንተር እና ኬጂዎች፣ የእንጨት መደርደሪያዎች፣ አሉሚኒየም ፕሮፋይል እና ፓኔሎች፣ አሉሚኒየም በሮች፣ ጠንካራ የብረት በሮች፣ የጥበቃ ቤቶች፣ የተለያዩ ንቃይ ማስታወቂያዎች፤ ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች፣ እና የመሳሰሉትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በግጭትና በመግልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና እንዲህም የተለያዩ ንብረቶችን የተለወጠ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በግጭትና በመግልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና እንዲህም የተለያዩ ንብረቶችን

አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ከፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ከፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በመሻሻያው በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መክፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Save the Children International (SCI, Ethiopia) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Light Vehicle Rental Service

INVITATION TO TENDER FOR THE SUPPLY OF LIGHT VEHICLE RENTAL SERVICE Tender Reference # – SCI-ET-2024-018 SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL

Sidama Bank Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Finishing & Aluminum Works of Stationary & Sorting Room for Sidama Bank Branches in the Sidama Region

Wollo University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electric Maintenance

Invitation for Bid Purchasing of Electric Maintenance Goods INVENTORY Lot Information Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0002-2016-PUR Object of Procurement: Purchasing of

አዋሽ ባንክ ለመኖርያ ቤት፣ ለንግድ አገልግሎት፣ ለሆቴል የሚሆን ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና

ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር SDE/02/2016 ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና