Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል::
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter(Feb 08, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETE BD 1) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of different items and Consultancy Service as per stated below; Bid
Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Items and Consultancy Service
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 010/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ አቅራቢ
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለሲሲቲቪ ካሜሪ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ፣ የተለያዩ የተሸከርካሪ አካሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 151/2016) ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ፣ የተለያዩ የተሸከርካሪ አካሎችን በጨረታ
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን
Ministry of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Items
Invitation for Bid Purchase Requisition of Sanitary Items 55 Lot Information Procurement Reference Number: MoFA-NCB-G-0183-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition
ሰለሞን ዋስይሁን የተመሰከረስት የኦዲት ድርጅት የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሰለሞን ዋስይሁን የተመሰከረለት የኦዲት ድርጅት በኮ/መ/ቁ 292566 ሰኔ 10 ቀን 2013 ዓ.ም የፓንቴራ ቢ ኤንድ ኤል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር በፕላስቲክ የታሸገ ውሃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፣ በፕላስቲክ የታሸገ ውሃ በጨረታ አወዳድሮ
Pastoralist Concern (PC) Would Like to Invite Potential and Competent Suppliers Who Can Compete for the Motor Bike Full Accessories, Capacity 175cc
URGENT & SHORT-TERM INVITATION FOR NATIONAL BID Pastoralist Concern (PC) is a relief and developmental organization active in Ethiopia for
Action Against Hunger is Looking for a Competitive and Experienced Vendor to Participate in the Tender for Full Outsourcing Work of a Solar-powered Pumping System to Be Implemented at the Gombo-sarie Site of Nuraq Town, Capital of Abergele Woreda.
Invitation for Bid Action Against Hunger is an independent, non-political, and non-profit Humanitarian Organization that has been implementing relief, emergency
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ለሚገነባቸው ፕሮጀክቶች የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ብረቶች (Reinforcement Bar) ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TSC/OWN/ NCB/01/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ለሚገነባቸው ፕሮጀክቶች የሚውሉ የተለያዩ መጠን
ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር በመርካቶ አካባቢ በተለምዶ አሜሪካ ግቢ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ላይ 3B+SB+G+14 ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እያስገነባ ይገኛል በመሆኑም ለንግድ የሚውሉ 3 የሕንጻ ወለሎችን (ሰሚ ቤዝመንት ወለል ፣ ግራውንድ ወለል እና አንደኛ ወለል) የህንፃ ወለሎችን የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሥራዎች (Electrical Works) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር በመርካቶ አካባቢ በተለምዶ አሜሪካ ግቢ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ላይ 3B+SB+G+14