Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 25, 2026) ማስተካከያ ነሀሔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 52 ላይ በወጣው የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት እንዲሁም በድጋሚ የወጣ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/raM/GJ/4/2018

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 24, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 24, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ተስፋይ ገብሩ እና የፍ/ባለዕዳ ኒው ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/22745 በቀን መጋቢት

የተለያዩ የጽዳት ሳሙናዎችና ብስኩቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን ሲገለገልበት የነበረውን አንድ ቶዮታ የመስክ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ፡– 1. ማንኛውም

ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን ሲገለገልበት የነበረውን አንድ ቶዮታ የመስክ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 27, 2026) ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት ዶ/ር ሀይለልዑል ዘለቀ እና በፍርድ ባለዕዳ ወ/ሮ ራሔል አለማየሁ እና በአመልካች የፌዴራል

የቤቱ ስፋት 500 ካ.ሜ. የሆነ ህንጻ G+2 ጅምር ህንጻ የሐራጅ  ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 27, 2026) የሐራጅ  ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ ሽብሬ ዳመና እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሶፍያ ሰለሞን መካከል ስላለው

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በዋናው መ/ቤት ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በተለያዩ ምክንያት የተጨፈለቁ የአልሙኒየም የቆርኪ ዘለበቶች ስለሚገኙ በጥሬ ዕቃነት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የቆርኪ ዘለበት ባሉበት ሁኔታ በጅምላ መሸጥ ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባሕርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲኖትራክ መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 27, 2026) የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ—- ማሪቱ ጌታሰው አፈ/ተከሳሽ—- አቶ አብራራው ድረስ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. መጋዘን እና G+M+4 (ህንፃ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው

Hibret Lebego Ethiopian Charity Association Invites Sealed Bids from Eligible Domestic Bidders for the Construction and Finishing of the Specialized Dialysis Center Block (G+0) Located in Sheger City, Lege Tafo Sub-city, Oromia Regional State.

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) አንበሳ ባንክ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር/003/2018 ግልጽ ጨረታ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው

The Ministry of Finance is Seeking Expressions of Interest for a Senior Social Safeguards Expert to Support the World Bank-funded Human Capital Operation (HCO) Project.

Ethiopian Herald (Jul 26, 2026) REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST For The Recruitment of Senior Social Safeguards Expert Country: Ethiopia

ፀሐይ ኢንዱስትሪ ኢ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የተለያዩ 2ኛ ደረጃ ምርቶች፣ የብረት ጥሬ ዕቃ ማሸጊያዎችና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) ጨረታ ቁጥር 001/2018/19 ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የ2ኛ ደረጃ ምርቶችና ቁርጥራጭ ብረቶች ሽያጭ