Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የመጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/040/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለዉን በተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ኮንዶሚኒየም ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/039/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ13/01/2019 ዓ/ም እና 16/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Sep 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/025c2ead-6c2f-47dd-bad2-ae5567078384/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Medical Equipment and Supplies”

Ministry of Defense : Procurement of Medical Equipment and Supplies

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኮተቤ ብርሃነ ህይወት አጸደ ህጻናት እና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ አላቂ ቢሮ እቃዎች እና አላቂ የትምህርት ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለስካይ ላይት ሆቴል አገልግሎት የሚውል የመፀዳጃ ቤት ወረቀት /Roll Tissue Toilet Paper/ አምራች ድርጅቶችን አወዳድሮ የረጅም ጊዜ ውል በመግባት አብሮ መስራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: SSNT-T606 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለስካይ ላይት ሆቴል አገልግሎት የሚውል የመፀዳጃ

Arsi University: Procurement of Fluke 381 TRMS Clamp Meter

Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8cef7542-4352-40d1-8603-e859575eaa30/open Lot Information

Hawassa University፡ Procurement of Grinder & Portable Balance

Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7fdf2890-0879-4d93-9006-9e8f3cd8af97/open Lot Information

Hawassa University: Procurement of 4- 21591 TOYOTA Pick up Model GUN 125 L – DNF XHN Original Spare Part

Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/97e600c9-0063-46dc-adb4-d1a0375f6e11/open Lot Information

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሃዋሳ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተሽከርካሪ ሞዴል LAN25L-PRMDEN እና የሻንሲ ቁጥር AHTFK22G603062546 የሚሆን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d9bde4c9-ea6d-4263-8d92-1af605906557/open Lot Information

Sandford International School Invites Bids for the Supply, Delivery, and Installation of Various Materials Categorized Into Five Lots: Playground Equipment, Videographer Services, Industrial Exhaust Fans, Hydrogeological Investigation, and Art Materials.

NRC Ethiopia Invites Contractors to Submit Bids for the Construction of 16 Blocks of Semi-permanent Gender-segregated Communal Latrines with 6 Seats and Washing Facilities at Badhiwayn IDP, Dhunyar Woreda, Siti Zone, Somali Region.

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽህፈት ቤት የጽህፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት