Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ብዛት አንድ ባለ 12ቶን ከሬን ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ብዛት አንድ ባለ 12ቶን ከሬን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 48/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0032/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሽን ባንክ አ.ማ. ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር– 07/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ ቦንድድ ፍራሽ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 18, 2026) ለ2ኛ ዙር የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ ለነ ፖሊስ መምሪያ ቦንድድ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 18, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ይጥና (7
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 18, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ /አ/ሪ/ግ/ጨ/008/2018 የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ ጎማዎች በግልፅ
ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ዛፎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሆስፒታላችን ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ የሚገኙ ባህር ዛፎችን በቁጥር 140 /አንድ መቶ
Ethiopian Customs Commission Dire Dawa Branch Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniforms
Government (Mar 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2b6b58cf-f97b-4e16-a127-d9586090f3ee/open Invitation to
አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Mar 18, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 43/2018 አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔት በጨረታ
Oromia Water and Energy Bureau: Procurement of Lab Equipment
Government (Mar 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ef8c49fe-6107-4e78-8eeb-6f8b091e7fe1/open Invitation to
Oromia Roads and Logistics Bureau: Procurement of Road Construction and Rehabilitation Work
Government (Mar 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d0c14f93-e6f5-465b-8868-476f41b37fce/open Invitation to
CARE Ethiopia Invites Bids for the Procurement of 4,800 Pullets for 800 FFBS Group Members in Deder, Meta, Goro Gutu, and Fedis Woredas of East Hararghe Zone, Oromia Region.
2merkato.com (Mar 18, 2026) BID INVITATION FOR THE PROCUREMENT OF 4,800 PULLETS TO 800 FFBS GROUP MEMBERS IN DEDER, META,