Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል::

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Feb 08, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETE BD 1) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of different items and Consultancy Service as per stated below; Bid

Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Items and Consultancy Service

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 010/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ አቅራቢ

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለሲሲቲቪ ካሜሪ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ትምህርት ጽህፈት ቤት ስር የሚገኘው የኦክስፋም ቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤትና የአዲስ ፍሬ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኮንዶሚኒየም ቤት እና የተለያዩ አልባሳት (ሙሉ ልብስ፣ ሸሚዝ፣ ካራባት፣ ሱሪዎች እና ብትን ጨርቅ) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ኢተርናሽናል ባንክ እና የፍ ባለዕዳ እነ ዘካሪያስ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ

የቦታው ስፋት 196 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ገብሩ ጅማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የልደታ የኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ማስፈጸሚያ የሚሆኑ የሥልጠና ግብዓቶች፣ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች እና አገልግሎት ሥራ ከሕጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Information Technology Park Corporation (ITPC) Invites Bids for Consultancy Services for an Environmental and Social Impact Assessment (ESIA) for the Ethiopian IT Park.

Addis Zemen(Feb 13, 2026) Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Client: FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Procurement Title:-Procurement

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የካፌ አገልግሎት፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 5/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ

ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing Child Focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing Child Focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት

በማከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ ኤሌክትሮኒክሶች እና የሚልሻ ደንብ ልብሶች እና የምክር ቤት አዳራሽ መጋረጃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጠቅላላ ሆስፒታል የመድኃኒት እና ልዩ ልዩ የላብራቶሪ ኤጀንቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጠቅላላ ሆስፒታል ግዥ/009/2018 ዓ.ም የፌዴራል ማረሚያ ቤት