Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመደበኛ የሊዝ ቦታ ጨረታ ማስታወቂያ የሞጣ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ

የሊዝ ቦታ ጨረታ ማስታወቂያ

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/88b0b883-88f1-4e6e-9bc1-3e0314fb9c9d/open Reference Number: MoR-NCB-G-0045-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOR/BK/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ministry of Revenue:የኤሌክትሪክ መለዋወጫ ግዥ MOR (head Office)

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f0ae5b72-f9c0-4ea5-8e0f-c6e0f96d9e22/open Reference Number: ECC-NCB-G-0131-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/G/010/5/2018/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Electronics Materials

Bekur(Feb 23, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የጎህ ሁለ/የገበ/ኅ/ስ/ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ የእንስሳት ምጥን መኖ ለማምረት አገልግሎት የሚውል ጥሬ ዕቃ 1ኛ. በቆሎ 1,200 ኩ/ል፣ 2ኛ.

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የጎህ ሁለ/የገበ/ኅ/ስ/ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ በቆሎ፣ የኑግ ፋጉሎ፣ የአኩሪ አተር ፋጉሎ፣ የሱፍ ፋጉሎ፣ የስንዴ ፉርሽካ እና የምግብ ጨው 30 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር ፕሌቶች፣ ካቦዎች የብረት ታንከሮች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበልን መደበኛ በጀት እና ውስጥ ገቢ ድጎማ በጀት 2ኛ ዙር ጥቅል ግዥ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሰሜን ሸዋ ዞን የዘመሮ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት በከተማው ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የተለያዩ ማሽኖች ማለትም ግሪደር፣ እስካቫተር፣ ሮሎ፣ ሻወር ትራክ እና ሲኖ ትራክ መከራየት ይፈልጋል

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበረ ያለውን ይዞታ ለእሸት ቡና ሣይት ለማቋቋም ወይም እስፔሻሊት ቡና ለማዘጋጀት የሚውል ቦታ በግምት ከ1.2 ሄክታር በላይ የምሆን ባለበት ሁኔታ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የጽዳት ዕቃ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የጥገና ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ካፌ የሰራተኞች ካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ካፌ የሰራተኞች ካፌ

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለምን ሸሳ ግብርና ጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት በኮንስትራክሽን ዘርፍ ሁለት ዓመት እና ከዚያ ላይ የመልካም ሥራ አፈፃፀም እና ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆነ ጠቅላላ ሥራና ሕንፃ ሥራ ተቋራጭ፣ አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን መምሪያ ለአ/ም/ከ/ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ለሚሊሻ አባላት ደንብ ልብስ ግዥ እና Desel Generator 188KVA With ATS /ጀነሬቴር/ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ጤና መምሪያ CBC Machre Mindray BC-3000Plus ማሽን/ ግዥ ከዚያ በላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ጤና መምሪያ፡– 1. CBC