Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 29, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 59/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 29, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ኤሊያስ ሞጆ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ

የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/036/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/0452018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+4 የንግድ ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ

አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የተለያየ መጠን ያላቸውን የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳትና የሪፍሬሽመንት ዕቃዎች እንዲሁም የህትመት ውጤቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ /አ.ማ./የፅህፈት መሣሪያዎች ፣ የፅዳትና የሪፍሬሽመንት ዕቃዎች እንዲሁም የህትመት ውጤቶች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለመንገድ እና ለተለያዩ ሆስፒታሎች የጽዳት ሥራ አገልግሎት ግብዓት የሚሆኑ ዕቃዎችን ግዢ እና አገልግሎት ግዢ ለማከናወን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያCN/NCB/39/2018 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለመንገድ እና ለተለያዩ ሆስፒታሎች የጽዳት ሥራ አገልግሎት ግብዓት የሚሆኑ

ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት ሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የህትመት ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2026) በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ግብዓቶች ግዥ ገልጽ ጨረታ ቁጥር

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል