Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/01/2026 ዝግ ጨረታ አውጥቶ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ ግልጽ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመብት ጌታነህ ጉርሜሳ እና በፍ/ባለዕዳ ወንደወሰን ሙሉነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/15568 በ16/4/2018ዓም እና

ሮሆቦት የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Somali Regional State Cherty Technical, Vocational and Educational Training College Invites Interested Bidders for the Procurement of Student Food, Solar Installation Systems, Educational Supplies, and Repairs for the College Hold Building.

የሲዳማ ልማት ማህበር እያስገነባ ለሚገኘው የመዋኛ ገንዳ የሚሆን ሞዘይክ (Glass Mosaic Tiles) በግልጽ ጨረታ አወድድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ልማት ማህበር እያስገነባ ለሚገኘው የመዋኛ ገንዳ የሚሆን ሞዘይክ (Glass Mosaic Tiles)

CorpsAfrica/Ethiopia is Seeking Qualified HR Consultancies, Recruitment Firms, and Headhunting Agencies to Support the Alumni Employment Support Program for a Period of Six Months.

Addis Zemen (Sep 23, 2026) CALL FOR EXTERNAL HR CONSULTANCY Corps Africa/Ethiopia CorpsAfrica/Ethiopia recruits and trains young Ethiopians and deploys

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders to this National Competitive Bid (NCB) for the Design, Supervision and Construction (DB) of Drilling Groundwater Wells at Legehar Ethio Telecom Compound and Sululta Earth Satellite Site.

የአዳማ ከተማ አስተዳደር በከተማ አስተዳደሩ በመኖሪያ ቤቶች ላይ የሚስተዋለውን የፍላጎትና የአቅርቦት አለመጣጣም ችግር ለመፍታት ወጪ ቆጣቢ ቤቶችን ገንብቶ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ እንዲችል በመንግስት በተመደበ ካፒታል በጀት በቦሌ ክፍለ ከተማ አንዶዴ ወረዳ ተገንብተው የተጠናቀቁ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በካሬ የመነሻ ዋጋ በግልፅ ጨረታ መግዛት ለሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም የግል ወይም የመንግስት ድርጅት ወይም አክሲዮን ማህበር አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል

የግምቢ ፖሊ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጣና ኮሌጅ የኤሌክትሪክ፣ የውሃ ቧንቧ እና የኮንስትራክሽን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግምቢ ፖሊ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጣና ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለሚሰጠው ሥልጠና

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በ2019 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ፣ የተሽከርካሪ ጎማ፣ የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃ እንዲሁም አላቂ የጋራዥ የመለዋወጫ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Artificial Intelligence Institute :Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Sep 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/647f7ffc-cc40-48e2-9edf-bc637930c0b5/open Lot Information

Addis Ababa Road Authority :ከረጢት መዳበርያ ባለ 100 ከ/ግ (ቡ-1)

Government (Sep 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/49fe30e3-24cf-4017-af68-a90efe2c52f0/open Lot Information