Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ -SSNT-T 611 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 5 የክልል ኤርፖርቶች ውስጥ የዱር እንስሳት አደጋ ሥነ-ምህዳራዊ ምርመራ እና ትንተና ጥናት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 5 የክልል ኤርፖርቶች ውስጥ የዱር እንስሳት አደጋ ሥነ-ምህዳራዊ ምርመራ እና ትንተና ጥናት (ECOLOGICAL INVESTIGATION AND ANALYSIS OF WILDLIFE HAZARD AT ETHIOPIAN AIRPORTS) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 14, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር O4/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማሰታወቂያ በጋዜጣ

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ማጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችን እና የልማት ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት ለ 2018 ዓ.ም የስራ ዘመን

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምንዳዬ በሻህ እና በፍ/ባለዕዳ እንዳለማው በሻህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል

የG+1 የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Jan 05, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአመልካች/አፈ/ከሳሽ አማረ ሰንደቅ እና በተጠሪ አፈ/ተከሳሽ ፅጌረዳ አስረስ መካከል ስላለው የባ/ሚስት አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ፤

የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ መኪና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Jan 05, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ዋሴ ካሳ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ 1∙ወንድም ይትባረክ ፣2∙አለሚቱ ይትባረክ ተመስገን መካከል ስላለው

የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመብት፡- ፍጹም ወርቁ ባንቲይርጉ እና የፍ /ባለዕዳ እነ ወ/ሮ : መንበረ አለሙ

Oromia Job Creation And Vocational Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Melka Shayit Job Construction

Government(Jan 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c3e9f5db-0be8-4ad5-ac0d-cfdf74fc96fb/open  Invitation to Bid 

72 ካ.ሜ. ስፋት ያለው ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት፡- ወ/ሮ መቅደስ ካላ እና የፍ ባለዕዳ አቶ ለኩሉ ህብስቴ መካከል ስላለው የፍርድ

በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር ዕቃዎችን ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የመጀመሪያ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ ግልጽ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሻሁራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታዎችን በመሬት ሊዝ ጨረታ መመሪያ መሰረት ለተጫራቾች አወዳድሮ ማስተላለፍና ማልማት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 05, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሻሁራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታዎችን በመሬት