Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የሻርፕ እና ብሮዘር ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 22, 2025) Invitation to Bid በድጋሜ የወጣ የሻርፕ እና ብሮዘር ቀለም ግልጽ ጨረታ ግዥ 2017 Procurement Reference No: WU-NCB-G-0098-2017-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ምግብ ነክ፣ መነፅር (የእይታ መሳሪያ) እና 3 ያገለገሉ ባዶ ኮንቲነር(40fit) እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ክር(thread)፣ ሸቀጣሸቀጥ እና 3 ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 345/2017 እና ሐራጅ ቁጥር 20/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ምግብ ነክ፣
በደቡብ ኢት/ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ፣ ተሸከርካሪዎች፣ የግብርና ማሽኖችን ለተለያዩ ሥራ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉና የተለያዩ ብረታ ብረት በሚገኘበት ይዞታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2025) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2017 በደቡብ ኢት/ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ፣ ተሸከርካሪዎች፣ የግብርና ማሽኖችን ለተለያዩ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሣሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 31/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ