Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል ETOL እና UNICEF  በጀት ከዚህ በታች በሎት በቀረበው

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ ቁሳቁስና የትምህርት መረጃ መሳሪዎች ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና በሲዳማኛ ቋንቋ፣ በአማረኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ፊደላትና የሂሳብ መማሪያ ቁሳቁስ ህትመት በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ ለመፈጸም ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዒ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Be’kur(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 13/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ (የማስዋብ) ስራ ፈቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች በግልጽ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ (የማስዋብ) ስራ ፈቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 2. የፋብሪካ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 3 የመኪና

በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለዋናው መ/ቤት ሠራተኞችና ቤተሰቦቻቸው የሆስፒታል የዱቤ ህክምና አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የዱቤ አገልግሎት ግዥ ውል መፈፀም ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር LP/OT/19/SlG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለዋናው መ/ቤት ሠራተኞችና ቤተሰቦቻቸው የሆስፒታል የዱቤ ህክምና አገልግሎት

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያሰራው የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያሰራው የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ

ላላምባ አሶሴሽን መንግስታዊ ያልሆነ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ሲሆን በአሁኑ ወቅት ድርጅቱ እንደ አውሮፓ አቆጣጠር የ2024 ዓ.ም የሒሳብ መዝገቦችን በሙሉ በገለልተኛ አዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደ/ም/ኢት/ሕ/ክ/መ/ካፋ ዞን አውራዳ ከተማ አስተዳደር ውስጥ የሚገኘው ላላምባ አሶሴሽን መንግስታዊ ያልሆነ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ሲሆን በአሁኑ ወቅት

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የቋሚ እቃ ግዥ፣ የሆቴል አገልግሎት ግዥ፣ የደንብ ልብስ እና የጋራዥ አገልግሎትበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት አመት በሁለተኛ ዙር

Meko Woreda Administration Now Invites Sealed Bids for Eligible Bidders Who Are Interested and Capable to Allocate Their Sufficient Resource for G+2 Meko Woreda Administration Office Building at Meko Town

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረዳ ፍ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ሌሎች አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የአሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የበአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረዳ ፍ/ቤት በስሩ ለሚገኙ የሥራ ሂደቶች ለ2017 በጀት

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ላበደረው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ

The Ministry of Agriculture, the Participatory Agriculture & Climate Transformation (PACT) Invites Sealed Bids from Eligible Entities (bidders) for the Provision of 63 Desktops, 54 Tablets, and 4 Multifunction Printers/ Photocopiers, to Be Delivered to the Ministry of Agriculture’s Head Office Within 60 Calendar Days

የደቡብ ምዕራብ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለ2017 በጀት ዓመት ለህንፃ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ግዢዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

ሃገር አቀፍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-01/2017 የደቡብ ምዕራብ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለ2017 በጀት ዓመት ለህንፃ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን