Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል ETOL እና UNICEF በጀት ከዚህ በታች በሎት በቀረበው
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ ቁሳቁስና የትምህርት መረጃ መሳሪዎች ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና በሲዳማኛ ቋንቋ፣ በአማረኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ፊደላትና የሂሳብ መማሪያ ቁሳቁስ ህትመት በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ ለመፈጸም ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው
የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዒ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Be’kur(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 13/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ (የማስዋብ) ስራ ፈቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች በግልጽ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ (የማስዋብ) ስራ ፈቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 2. የፋብሪካ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 3 የመኪና
በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን አልባሳት፣ የጽዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የኮፒ ፕሪንተር ቀለም፣ ህትመት፣ የአሉሚኒም በር ተንጠልጣይ ቁልፍ እና ጥገና አገልገሎት እና የትራንስፖርት አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ/አ//ከ/አስ/ደ/ማ/ባ//ግ/ጨ/03/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ
Adaamaa Biroodkaastiingi Sarviisii: Set Upii Ijaarsa Istuudiyoo TV Magaalaa Adaamaatti Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Hojjechiisuu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Adaamaa Biroodkaastiingi Sarviisii: Set Upii Ijaarsa Istuudiyoo TV Magaalaa Adaamaatti caalbaasii Ifaatiin dorgomsiisee hojjechiisuu barbaada. Kanaafuu dhaabbileen ijaarsa
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈ/ሀ/ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የቢሮ ዕቃዎች/ ፈርኒቸር እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈ/ሀ/ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን በሎት አከፋፍሎ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1. የቢሮ
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቋሚ አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ግዢ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሁለተኛው ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-002/2017 በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ግልጽ
የኢትዮጵያ ፖስታ የተሽከርካሪ ወንበሮች እና የድርጅቱ አርማ የታተመበት የአበባ መትከያ (ፋይበር ግላስ ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ.ጨ/17/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ የተሽከርካሪ ወንበሮች እና የድርጅቱ አርማ የታተመበት የአበባ መትከያ (ፋይበር ግላስ ) በግልጽ
አማራ ባንክ አ.ማ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ስመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 02/2017 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት
The Ethiopian Electric Power (EEP) Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Consultancy Services for Data Review and Surface Exploration, Supervision of Drilling Operations, and Well Testing
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Power Sector Reform,
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ያገለገሉ የአስፋልት በርሜሎች በተቀመጠላቸው መነሻ ዋጋ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አራተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ያገለገሉ የአስፋልት በርሜሎች በተቀመጠላቸው መነሻ ዋጋ መሠረት
የአዳማ ከተማ አስተዳደር በከተማው የሚገኘውን አዲስ ህንፃ የፅዳት ሥራውን /City Complex/Out Source / በማድረግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ከተማ አስተዳደር በከተማው የሚገኘውን አዲስ ህንፃ የፅዳት ሥራውን /City Complex/Out sores/ በማድረግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡