Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ፣ የቶታል ስቴሽንና ዲፈሬንሻል ጂፒኤስ ጥገና ግዥ፣ ፕሎተር ማሽን ጥገና መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡–

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን የኮምቦልቻ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ሥራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Kombolcha and Bahir Dar Airports) በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Road Safety and Insurance Fund Service፡ Procurement of Electronics Equipment

Government(Feb 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/23433f67-b23b-4d22-a0d2-a84ee2e2b6d5/open Lot Information Procurement

የፌዴራል ፍትህ ሚኒስቴር ለቪ8 መኪና የተሽከርካሪ ዲኮር እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c85cab26-8dad-41af-b88d-70bd2a9e4241/open Lot Information Procurement

Ministry of Finance፡ Procurement of Hotel Service

Government(Feb 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/beda258b-a90d-47f2-a3cb-b5afb87c7bbf/open Lot Information Procurement

Authority For Civil Society Organizations፡ Procurement of Roll up Banner

Government(Feb 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7c798fcd-3f02-4317-927e-3ab695eeb9c0/open Lot Information Procurement

በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ሴክተር መስሪያ ቤቶች የፅሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ  ማስታወቂያ አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይ እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኪራይ (ከባድ መኪና አይሱዚ እና Pick up መኪና) በጨረታ አወዳድሮ ከ6 ወር ያላነሰ ጊዜ ውል ፈፅሞ ለመስራት ፍላጎት ካለው ድርጅት ጋር የኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Amref Health Africa Invites Eligible Bidders for the DELIVERY OF BODY AND LAUNDARY SOAP

2merkato.com(Feb 17, 2026) INVITATION TO BID FOR SUPPLY & DELIVERY OF BODY AND LAUNDARY SOAPFloating Date: – As of February

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በቋሚነት የሚያቀርቡ ብቁ አቅራቢዎችን (Suppliers) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የአቅራቢዎች ዝርዝር ምዝገባ /supplier list ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 10/2018 ድርጅታችን ለሚያከናውናቸው ልዩ