Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ፣ የቶታል ስቴሽንና ዲፈሬንሻል ጂፒኤስ ጥገና ግዥ፣ ፕሎተር ማሽን ጥገና መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡–

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን የኮምቦልቻ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ሥራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Kombolcha and Bahir Dar Airports) በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Electric Utility (EEU) Invites Sealed Bids for the Supply of Distribution Materials Across Two Lots.

Addis Zemen(Feb 18, 2026) INVITATION FOR BIDS Bid No. EEU/Dist./NCB-006/2018 1.The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to Distribution Materials through

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተወረሱ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ-25/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ እነ አለቃ አምሳል ብዙነህ 2ቱ ራሳቸው እና በአፈ/ተከሳሽ ይሳለሙሽ ልየው መካከል ባለዉ የውርስ

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር ዲስትሪክት አንድ ባለነጠላ ወይንም ድርብ ታንከር በLPG ወይም በLPG እና ዲዝል ነዳጅ የሚሰራ የቴርሞፕላስቲክ ቀለም ማቅለጫና ተያያዥ መቀቢያ ማሽን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሱታና ንግድና የማማክር ስራዎች ኢትርፕራይዝ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ጥሬ አተር እና ጥሬ ጎመን ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 24/2018 ሱታና ንግድና የማማክር ስራዎች ኢትርፕራይዝ ለተማሪዎች አግልግሎት የሚውል ጥሬ አተር

በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማ ዴንሳ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለይልማ ዴንሳ ወረዳ እንስሳት ጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚዉል የሞሰቦ ቀበሌ የእንስሳት ክኒሊክና ቢሮ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማ ዴንሳ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለይልማ ዴንሳ ወረዳ እንስሳት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉል

በወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በወልዲያ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኘው ማመጫ መስኖ ፕሮጀክት የሚውል የኤሌክትሮ መካኒካል አቅርቦትና ገጠማ ስራ በዘርፉ በተሰማሩ ህጋዊና ብቃት ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ከፍያለው አያሌው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአገው

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለጓ/ሽ/ወ/ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በሎት ጥቅል መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለጓ/ሽ/ወ/ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት