Re-Invitation Tenders in 2021
Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/587dd112-c2e8-4724-929e-53246be6be1e/open Reference Number: ALEA-NCB-G-0014-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ALEA-006 Procurement Information Procurement Type:
African Leadership Excellence Academy: Procurement of Electronics
Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ፣ የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 02/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. ሰርገኛ ጤፍ ብዛት ሶሰት ሺህ ለሶሰተኛ ጊዜ
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE
የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቂርቆስ ክ/ከ/አስተዳደር ጽህፈት ቤት የፈርኒቸር እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የኔትወርክ ዝርጋታ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 13/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ
በልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የአብነት ጤና ጣቢያ መድኃኒትና የላብራቶሪ ሪኤጀንት እና የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች /Medical Equipment/ ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የአብነት ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት
ዴ/ኢ/ዴ/አ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎችን፣ ዴስክ ቶፕ፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችና ተዛማጅ እቃዎችን ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ የተለያዩ ከ ብረት እና ከእንጨት ውጤት የተሰሩ ቁሳቁሶችን እና ያገለገሉ ሱዚኪ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 03, 2026) ያገለገሉ የቢሮና ሞተር ሳይክል ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ዴ/ኢ/ዴ/አ/01/2018 ድርጅታችን ዴ/ኢ/ዴ/አ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎችን፣ ዴስክ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) በድርድር የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አጋዥ መጽሀፍት፣ የህክምና መድሃኒትና እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች ጥገና እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2018 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2018ዓ/ም
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችንና የመኪና ጎማ ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 02, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 42/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣
Dire Dawa University፡ Procurement of Construction Materials
Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a29807a0-f0dc-4a9d-864b-830ea6c216d8/open Lot Information