Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 22, 2026) የጂፒኤስ ግዥ እና የካሜራ ደግሞ በድጋሚ ግዢ ለመፈጸም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ደኢመባ ቁጥር 12/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ Rugged Handheld GPS with Compass

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን Rugged Handheld GPS with Compass and Barometric Altimeter እና የቪዲዮ እና የፎቶ ማለትም “DUAL” የሆነ ካሜራ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር : AMFI/12/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የንግድ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት እና ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ ለ 3ኛ ጊዜ አየር ላይ የዋለ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ.ፌ.መ.ህ.ግ.ፕ.ጽ/ቤት 03 /2018 በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 35/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Alert Comprehensive Specialized Hospital: Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Sep 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/137d65e5-3e87-4fb9-a8e9-8755b827a957/open    Lot

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንዱስትሪ ልማት ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 16, 2026) በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 01/2019 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንዱስትሪ ልማት ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት የተሸከርካሪ

የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት ኮምፒውተሮች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ ፕሪንተሮች መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሰጠ አበበ እና የፍ/ባለዕዳ ኤል አውቶ አሰምብሊንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የተለያዩ ያገለገሉ ማሽነሪዎችና መለዋወጫዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ ማሽነሪዎችና መለዋወጫዎች የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DIS 01/2019 ድርጅታችን

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 16, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 01/2019 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Spare Parts

Government (Sep 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/e286fb43-d094-435e-aef1-152827277ad7/open Lot Information

The Alle Woreda Agriculture and Land Office Invites Eligible Contractors (category WWC-6 And/or GC-6 and Above) to Submit Bids for the Construction of Canal and Appurtenant Structures for the Gaggi Small-scale Irrigation Project.

The Ministry of Irrigation and Lowlands Invites Expressions of Interest from Eligible Consulting Firms for the Ada’a Bacho Irrigation Project Under the Climate Resilient Irrigation for Sustainable Production (CRISP) Project.