Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪከት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የብሐራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/040/2018 ለአንድ ዓመት የሚቆይ የቀላል

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ለአንድ ዓመት የሚቆይ የቀላል ተሽከርካሪ ኢንጀክሽን ፓምፕ፣ ኢንጀክተር ኖዝል፣ ሲሊንደር ሄድ እና ሲሊንደር ብሎክ የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ በሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

በሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 18, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) For the procurement of “Works for Asset Management” Procurement Reference Number: AATMA/NCB/PD/Works/19/2018 Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) invites

Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Asset Management

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ministry of Health Invites Sealed Bids for the Construction and In-built Equipping of the G+4 National Reference Laboratory Complex, Including a BSL-3 Containment System in Addis Ababa.

Ethiopian Herald (Sep 09, 2026) Specific Procurement Notice TemplateRequest for Bids Works(Two-envelope Bidding Process, Without Prequalification) Employer: The Ministry of

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የም/ባሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስተካከያ የምስራቅ ባሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ጨረታ ነሐሴ 25/12/2018

የኢትዮጵያ ፖስታ የማርኬቲንግ ኤጀንሲ ቅጥር አገልግሎት እና የፖስት ፋይናንስ ማርኬቲንግ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የኢ/ፖ/አ/ድ ግጨ 01/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ የማርኬቲንግ ኤጀንሲ ቅጥር አገልግሎት እና

በየካ ከፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ዳንሴ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001 በየካ ከፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ዳንሴ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የ2019 ዓ.ም

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ማሽነሪዎች እና ቀላል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች (Auxiliary Equipment’s) መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ በግልፅ ጨረታ ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ማሽሪዎች እና ቀላል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (Auxiliary Equipment’s) መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ ለመሸጥ

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት  ጨረታ ቁጥር 07/2019 ዓ.ም.  በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለጤና ቢሮ እና ለተጠሪ ተቋማት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ በሎት በመከፋፈል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Ethiopian Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for a One-year Framework Agreement for the Procurement of Printing, Large-format Signage, Promotional Wearables, and Executive Branding Goods.

Ethiopian Herald (Sep 09, 2026) Invitation to Bid Place and Date: September 9,2026 Procurement Reference Number:ATI-NCB-FA-NCS-001-2019 1. The Ethiopian Agricultural

በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የባንቱ ሆስፒታል የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) ማረሚያ ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 25 ላይ በኦሮሚያ ጤና