Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ለአወሊያ ጤና ጣቢያ የመጡ በርካታ የሆስፒታል አልጋዎች ያሉት ሲሆን ያሉትርፍነት ያሉንን ሰማኒያ አዲስ አልጋዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ሰማኒያ አዲስ አልጋዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/041/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በቀን 17/10/2018 ዓ/ም እና 20/10/2016 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 17, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 በደቡብ ኢት/ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንማሽኖችን ለተለያዪ ሥራ አገልግሎት ሊውሉ መንግሥተ ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ
የደቡብ ኢ/ክ/ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ አነስተኛ ማሽነሪዎች እና የግብርና ሥራ ሊውሉ የሚችሉ ማሽኖች በሚገኙበት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Aksum University፡ Procurement of Stationary Materials
Government (Apr 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bb83ac1b-2373-4871-b514-d30f79726caf/open
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2018/19 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ማሽነሪዎችን ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ስኳር ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች እንዲጓጓዝለት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ቁጥር (LP/OT/20/SIG/2018 የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2018/19 በጀት ዓመት የተለያዩ
Ethiopian Customs Commission Hawassa Branch Bureau: Procurement of Uniforms
Government (Apr 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6bf7e6fd-db72-44e2-9961-d4b7df1dd186/open Invitation to
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሣ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሣ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ICI፣ Textile, Garement & Leather Technology፣ Automechanics፣ GMFA
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የተዘጋጁ የተለያዩ ደንብ ልብሶችን፤ ብትን ጨርቆችን፤ ጫማዎችንና ሌሎች ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 18, 2026) የሠራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፣ ኦ.ደ.ዱ.እ.ድ – ዐ9/2018 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የቢሮ ኪራይ እስከ ሁለት አመት በሚደርስ ውል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 18, 2026) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ኢስአ/ግጨ/ድሬ/001/2018 መቤታችን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት እና የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን — ቀረጥ
በማ/ኢ/ክ/መ/ በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 003/18 በማ/ኢ/ ከመ በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል
Addis Ababa City Administrative Health Bureau Yekatit 12 Hospital Medical College: Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (Apr 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4928c5ba-8d24-4f5a-8c8d-f5dfafbac5a9/open Invitation to