Re-Invitation Tenders in 2021
Government (May 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ad052c79-b459-4c31-81b3-a6a3d502d1b0/open Invitation to Bid “የባልትና ውጤቶች ግዥ” Procurement Reference No: WU-NCB-G-0047-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market
Wollo University: የባልትና ውጤቶች ግዥ
Addis Zemen (May 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአ.አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 82/2018፣ 83/2018፣ 84/2018፣ 85/2018፣ 86/2018፣ 87/2018፣ 88/2018፣ እና
ጉምሩክ ኮሚሽን የአ.አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 06/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 09, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለአትክልትና ፍራፍሬ መስኖ አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የተለያዩ የአትከልት ዘሮች ግዥ በድጋሚ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለአትክልትና ፍራፍሬ መስኖ አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የአትክልት ዘሮች ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት አመት አመታዊ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት አመት አመታዊ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በግልጽ ጨረታ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክልል ም/ቤት ህንፃ አስ/አጠ/ማዕከል ለመብራት አገልግሎት የሚዉሉ ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክልል ም/ቤት ህንፃ አስ/አጠ/ማዕከል ለመብራት አገልግሎት የሚዉሉ ልዩ ልዩ እቃዎችን
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለግብርና ጽ/ቤት
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ በቡሬ ደምበጫና ፍ/ሰላም ከተሞች መጋዝን፣ ቢሮ፣ የጥበቃ ቤት፣ የመጸዳጃ ቤትና የአጥር ግንባታ እና የአካባቢ ተጽዕኖ ግምገማ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. በቡሬ ደምበጫና ፍ/ሰላም ከተሞች መጋዝን፣ ቢሮ፣
ጎሕ ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ.የተ የእህል ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጎሕ ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ.የተ 1ኛ. ሩዝ ቀይ እና ነጭ ያልተመሸነ ብዛት 4,832 ኩ/ል፣
የሊዝ ቦታ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመደበኛ የሊዝ ቦታ ጨረታ ማስታወቂያ የሞጣ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን
በሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር የመርዓዊ ከተማ አስተዳደር የከተማ ፋርማሲ G+4 ህንፃ ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር የመርዓዊ ከተማ አስተዳደር የከተማ ፋርማሲ G+4 ህንፃ ግንባታ ሥራ በግልጽ
በደሴ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው አዝዋ ስርት ኃ/የተ/መሰረ/ሸማቾች ህ/ስ/ማህበር በቧንቧ ውሀ ክ/ከተማ ፔፒሲ ፋብሪካ አካባቢ ለሱቅ ለግሮሰሪና ምግብ ቤት እንዲሁም ለመኝታ አገልግሎት የሚውሉ ከ45 በላይ ክፍሎች ያሉት ባለ 5 ወለል ህንፃ እና በመናፈሻ ክ/ከተማ ተርሚናል ኮንዶምንየም ህንፃ ላይ አንድ ክፍል የንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደሴ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው አዝዋ ስርት ኃ/የተ/መሰረ/ሸማቾች ህ/ስ/ማህበር 1. በቧንቧ ውሀ ክ/ከተማ ፔፒሲ ፋብሪካ
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Be’kur(Feb 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ጎጎት እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሽ እነ አብርሀም ታደሰ ሶስት እራሳቸው መካከል