Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ይጥና (7 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– ኢፕድ 024/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣ እስክሪፕቶ፣ የቁልፍ መያዣ፣ ቦሎ መለጠፊያ፣ ማስታወሻ ደብተር እና ቲር ድሮ ፍላግና ቤዝ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Wash Service

Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bbea9a6f-a4b8-426e-b83c-e2b0302de4be/open 

አክሽን ፎር ዴቬሎፕመንት /ACTION FOR DEVELOPMENT/ ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ እንዲሁም የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የቢሮ ዕቃና የቢሮ የሥራ መሣሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶች የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AFDAO-30/2026 አክሽን ፎር ዴቬሎፕመንት /ACTION

ETHIOPIAN PETROLEUM ENTERPRISE: EXTENSION OF TENDER CLOSING/OPENING DATE FOR THE SUPPLY OF GASOIL AND REGULAR GASOLINE TENDER NO. EPSE 01/2026

Ethiopian Herald (Apr 05, 2026) EXTENSION OF TENDER CLOSING/OPENING DATE FOR THE SUPPLY OF GASOIL AND REGULAR GASOLINE TENDER NO.

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥኑሥርዓት ባለመፈጸመ ምክንያት እና በህገ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders in this Bid for the Procurement of Automatic Flash Titer Amharic & English, Automatic Flash Circle Stamp and Automatic Flash Stamp Big Titer by RFQ NO, 4283825

ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ እና የትምህርት ቤት ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ብርሃን ተክሌ እና በፍ/ባለዕዳ አይቤክስ ኮሌጅ ኃ /የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ የኤልክትሪክ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6e5d7f65-0b2f-4936-8239-acb19078a356/open Lot Information

University of Gondar፡ Procurement of Medicine (ለላብራቶሪ ክፍል አገልግሎት የሚውሉ መድሃኒት እና የህክምና ግብዓት ግዥ)

Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8d7ba2b6-47fe-4212-85cd-a8ad1e16db07/open Lot Information

Dire Dawa University፡ Procurement of Smart Display Screen (43”) ግዥ

Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a78b0e5f-febe-408a-ae43-9ede3a7191e1/open Lot Information