Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጀንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ

ተስፋ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን የባንክ አክሲዮኖችን በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ጎህ ቤቶች ባንክ አ.ማ. የባንክ አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/032/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጃኬት ግዥ ጨረታ አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/2025/26/23 1. ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ

ብርሃን ባንክ አ.ማ. በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የመኖ ዘር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የመኖ ዘር ለመግዛት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 374/18 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለተለያዩ በእምበጣ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 14, 2026) በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-32/2018 ጨረታ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 5 የክልል ኤርፖርቶች ውስጥ የዱር እንስሳት አደጋ ሥነ-ምህዳራዊ ምርመራ እና ትንተና ጥናት (ECOLOGICAL INVESTIGATION AND ANALYSIS OF WILDLIFE HAZARD AT ETHIOPIAN AIRPORTS) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጋራ መኖሪያ ኮንዶሚኒየም ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ አቶ ቶፊቅ አጎዢ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዚያዳ ወርቄ መካከል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ Integrated Feet and Tracking System (including Installation of Tracking Device) በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ዉስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-06/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ integrated feet

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሰራተኛ ካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኮንዶሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ አበባ እጅጉ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መንግስቱ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ

የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽሕፈት ቤት ለሴፍትኔት ፕሮግራም የሙያ ግንባታ ሥራ ማስፈፀሚያ ግልጋሎት የሚውል የተማሪዎች የመማሪያ ክፍል የግንባታ ሥራ በቀበሌ 06፣ የቴሌ ታወር እና የግሪነሪ አጥር ግንባታ ሥራ በቀበሌ 01፣ በቪዥን ላይብረሪ የግሪነሪ አጥር ግንባታ ሥራ በቀበሌ 01 በሴፍትኔት ለፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ተብሎ ከፀደቀ በጀት በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል